ሁሌ (Hule) - ሳሙኤል ፡ ተስፋሚካአኤል

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to navigation Jump to search
ሳሙኤል ፡ ተስፋሚካአኤል
(Samuel Tesfamichael)

፬
(4)

መልህቄ
(Melhike)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፲ ፬ (2022)
ቁጥር (Track):

፲ ፪ (12)

ርዝመት (Len.): 6:20
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የሳሙኤል ፡ ተስፋሚካአኤል ፡ አልበሞች
(Albums by Samuel Tesfamichael)

ሁሌ
ሁሌም ፡ ላመስግንህ ፡ ሁሌ

አመስግኜህ ፡ አልጠግብም
ባርኬህ ፡ አልረካም
አድንቄህ ፡ አይወጣልኝ
ለውለታህ ፡ ምላሽ ፡ ባይሆንልኝ
አመሰግናለው /4
ከፍ ፡ አደርግሃለው /4
አመሰግናለው
አጨበጭባለው

ድግሱን ፡ ደግሼ ፡ የምስጋና
በከበሮ ፡ በመሰንቆ ፡ በበገና
ብላልኝ ፡ ጠጣልኝ ፡ እልሃለው
በቤቴ ፡ ሁልግዜ ፡ ምስጋና ፡ ነው

ምስጋና ፡ ምስጋና ፡ ለእየሱስ ፡ ምስጋና
በከበሮ ፡ በበገና ፡ ለእየሱስ ፡ ምስጋና

አመስግኜህ ፡ አልጠግብም
ባርኬህ ፡ አልረካም
አድንቄህ ፡ አይወጣልኝ
ለውለታህ ፡ ምላሽ ፡ ባይሆንልኝ
አመሰግናለው /4
ከፍ ፡ አደርግሃለው /4
አመሰግናለው
አጨበጭባለው

አንተ ፡ የከበርከው ፡ እንግዳዬ
ደስ ፡ ይበልህ ፡ ሙሉ ፡ ነው ፡ ገበታዬ
ሁሉንም ፡ ውሰደው ፡ ለአንተ ፡ ነው
ሌላ ፡ እንግዳ ፡ የለኝ ፡ ምጠብቀው/ የምሰጠው

ምስጋና ፡ ምስጋና ፡ ለእየሱስ ፡ ምስጋና
በከበሮ ፡ በበገና ፡ ለእየሱስ ፡ ምስጋና

አመስግኜህ ፡ አልጠግብም
ባርኬህ ፡ አልረካም
አድንቄህ ፡ አይወጣልኝ
ለውለታህ ፡ ምላሽ ፡ ባይሆንልኝ
አመሰግናለው /4
እልልም ፡ እላለው
ከፍ ፡ አደርግሃለው
አጨበጭባለው