አትጠገብም (Atitegebim) - ሳሙኤል ፡ ተስፋሚካአኤል

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to navigation Jump to search
ሳሙኤል ፡ ተስፋሚካአኤል
(Samuel Tesfamichael)

፬
(4)

መልህቄ
(Melhike)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፲ ፬ (2022)
ቁጥር (Track):

፲ ፩ (11)

ርዝመት (Len.): 6:48
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የሳሙኤል ፡ ተስፋሚካአኤል ፡ አልበሞች
(Albums by Samuel Tesfamichael)

ደግሜ ፡ ደግሜ ፡ ስምህን ፡ ባወድስ
የህይወት ፡ ቃል ፡ ያለህ ፡ የናዝሬቱ ፡ ኢየሱስ
አጥንት ፡ እና ፡ ስጋዬ ፡ አካላቴ ፡ ሁሉ
ደግመህ ፡ ደግመህ ፡ ጥራልን ፡ አሁንም ፡ ይላሉ

ኢየሱስ/3
ኢየሱስ/2 ኢየሱሴ
ሁልግዜ ፡ ባወራህ ፡ አትጠግብም ፡ ነፍሴ

አትጠገብም ፡ ቢጠሩህ ፡ ቢጠሩህ ፡ አትጠገብም
አትጠገብም ፡ ቢያመልኩህ ፡ ቢያመልኩህ ፡ አትጠገብም
አትጠገብም ፡ ቢወዱህ ፡ ቢውውዱ ፡ አትጠገብም
አትጠገብም ፡ ቢያፈቅሩህ ፡ ቢያፈቅሩህ ፡ አትጠገብም

በማለዳ ፡ በቀን ፡ በለሊት ፡ ብጠራህ
እጅጉን ፡ ጣፋጭ ፡ ነው ፡ ኢየሱሴ ፡ ስምህ
እንደሚፈስ ፡ ዘይት ፡ በውስጤ ፡ ይፈሳል
መአዛውም ፡ ያውዳል ፡ ባለህበት ፡ ያስቀራል

አትጠገብም ፡ ቢጠሩህ ፡ ቢጠሩህ ፡ አትጠገብም
አትጠገብም ፡ ቢያመልኩህ ፡ ቢያመልኩህ ፡ አትጠገብም
አትጠገብም ፡ ቢሰሙህ ፡ ቢሰሙህ ፡ አትጠገብም
አትጠገብም ፡ ቢያወሩህ ፡ ቢያወሩህ ፡ አትጠገብም

አትጠገብም/3
አትለመድም/3