በላይ ፡ ያለውን (Belay Yalewun) - ሳሙኤል ፡ ተስፋሚካአኤል

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to navigation Jump to search
ሳሙኤል ፡ ተስፋሚካአኤል
(Samuel Tesfamichael)

፬
(4)

መልህቄ
(Melhike)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፲ ፬ (2022)
ቁጥር (Track):

፭ (5)

ርዝመት (Len.): 6:44
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የሳሙኤል ፡ ተስፋሚካአኤል ፡ አልበሞች
(Albums by Samuel Tesfamichael)

ሁልግዜ ፡ ትክክል ፡ ነህ
ሁልግዜ ፡ አዋቂ ፡ ነህ
ሁልግዜ ፡ ትክክል ፡ ነህ
ሁልግዜ ፡ አዋቂ ፡ ነህ
ካንተ ፡ ጋር ፡ እስማማለው
ፈቃድህ ፡ ይሁን ፡ እላለው

ፈቃድህ ፡ ሁሌም ፡ ነው ፡ መልካም
ስትሰራ ፡ አትሳሳትም
ቢገባኝም ፡ ባይገባኝም
ሳታውቀው ፡ የሚሆን ፡ የለም

ከታዘዝኩት ፡ ትእዛዝ
በምድራዊው ፡ ሃሳብ ፡ እንዳልያዝ
ከታዘዝኩት ፡ ትእዛዝ
በምድራዊው ፡ ኑሮ ፡ እንዳልያዝ
አይኖቼን ፡ አቀናለው
በላይ ፡ ያለውን ፡ እሻለው

ሳስበው ፡ በላይ ፡ ያለውን
ዘላለም ፡ የምኖረውን
ሳስበው ፡ በላይ ፡ ያለውን
አምላኬ ፡ ያዘጋጀውን
አይን ፡ ያላየው ፡ ጆሮ ፡ ያልሰማው
ክብር ፡ ነው ፡ ያለው /3
አይን ፡ ያላየው ፡ ክብር ፡ ነው ፡ ያለው
ጆሮ ፡ ያልሰማው ፡ ክብር ፡ ነው ፡ ያለው

ከታዘዝኩት ፡ ትእዛዝ
በምድራዊው ፡ ሃሳብ ፡ እንዳልያዝ
ከታዘዝኩት ፡ ትእዛዝ
በምድራዊው ፡ ኑሮ ፡ እንዳልያዝ
አይኖቼን ፡ አቀናለው
በላይ ፡ ያለውን ፡ እሻለው

ሳስበው ፡ በላይ ፡ ያለውን
በአብቀኝ ፡ የተቀመጠውን
ሳስበው ፡ በላይ ፡ በላይ ፡ ያለውን
ሙሽራዬ ፡ የሚወስደኝን
አየዋለው ፡ አገኘዋለው
ደስታዬ ፡ እርሱ ፡ ነው
ፍስሃዬ ፡ ነው
ዘላለሜ ፡ ነው
እየሱሴ ፡ ነው