From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to navigation
Jump to search
|
|
ሃና ፡ ተክለ (Hana Tekle)
|
|
|
|
፬ (4)
|
መሥዋዕት (Meswaet)
|
| ዓ.ም. (Year):
|
2024
|
| ቁጥር (Track):
|
፯ (7)
|
| ርዝመት (Len.):
|
6:28
|
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች (Other Songs in the Album)
|
|
|
የሃና ፡ ተክለ ፡ አልበሞች (Albums by Hana Tekle)
|
|
|
ወረደ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ ሊያደን ፡ የሰውን ፡ ልጅ
ከጠፋበት ፡ ሊመልሰው ፡ ከአብ ፡ ጋር ፡ ሊያስታርቀው
የማይገባውን ፡ ውርደት ፡ አየ ፡ ለፍቅር ፡ ስል ፡ ተሰቃየ
ራሱን ፡ ሰዋ ፡ የአብ ፡ አንድያ ፡ ፍቅር ፡ የለም ፡ በቃ ፡ ከዚህ/ከኢየሱስ ፡ ወዲያ/በላይ
ምን ፡ አለህ ፡ ከዚህ ፡ በላይ ፡ ምን ፡ አለ ፡ ፍቅር
አምላክ ፡ ከሰማይ ፡ ወረደ ፡ እውነት ፡ ከምሕረት ፡ ተዋደደ
የዓለም ፡ መድህን ፡ የዓለም ፡ በዛ ፡ ለፍቅር ፡ ስል ፡ ጠቀጣ/የተንገላታ
የአብ ፡ አቻ ፡ ሰው ፡ ተባለ ፡ መድህን/በዛ ፡ ሊሆን ፡ ለኮበለለ
ምን ፡ አለህ ፡ ከዚህ ፡ በላይ ፡ ምን ፡ አለ ፡ ፍቅር
አምላክ ፡ ከሰማይ ፡ ወረደ ፡ እውነት ፡ ከምሕረት ፡ ተዋደደ
ያድናል/ አድኖናል ፡ እየሱስ ፡ ያድናል/አድኖናል
ተመለስ ፡ በሉት ፡ ያንን ፡ ከርታታ
በጨለማው ፡ ለምንገላታ
የብርሀን ፡ ሕይወት ፡ ለርሱም ፡ ይድረሰው
አብረን ፡ እየኖረን ፡ ለምን ፡ ይለፈው
ተመለሽ ፡ በሏት ፡ ያቺን ፡ ከርታታ
በጨለማው ፡ ለምትንገላታ
የብርሀን ፡ ሕይወት ፡ ለርሷም ፡ ይድረሳት
አብረን ፡ እየኖረን ፡ ለምን ፡ ይለፋት
ያድናል ፡ ያድናል ፡ ያድናል
በዛ ፡ ሆነን ፡ መድህን ፡ ሆነን
የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ እየሱስ
|