ቂዱስ (Kidus) - ሃና ፡ ተክለ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to navigation Jump to search
ሃና ፡ ተክለ
(Hana Tekle)

፬
(4)

መሥዋዕት
(Meswaet)

ዓ.ም. (Year): 2024
ቁጥር (Track):

፪ (2)

ርዝመት (Len.): 6:27
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የሃና ፡ ተክለ ፡ አልበሞች
(Albums by Hana Tekle)

ያለህና ፡ የነበርህ ፡ በክብር ፡ የምትመጣ
ለዘላለም ፡ የምትኖር ፡ የሰማይ ፡ የምድር ፡ ጌታ
ምድር ፡ ከክብርህ ፡ ተሞልታለች ፡ አንተን ፡ ክብርን ፡ እያየች
አኛም ፡ ባርያዎችህ ፡ በፊትህ ፡ እንሰግዳለን

ክዱስ (፲፪) እንዳንተ ፡ የለም ፡ ጌታ
በኃይል/በክብር ፡ የበረታ

የጽድቅ ፡ ነው ፡ ክብረዙፋንህ
ሁሉን ፡ ቻይ ፡ ግርማውነትህ
የገዢዎች ፡ ገዢ ፡ ነህ ፡ ኃያል
ሽረት ፡ የማይደርስብህ
ሰማይ ፡ ሠራዊት ፡ ያመልኩሃል
ለዑል ፡ ግርማህ ፡ ያስፈራል
ትልቁን ፡ ኃይል ፡ ይዘህ ፡ ነግሠህ
ማን ፡ ችሎህ ፡ ፊትህ ፡ ይቆማል

ክዱስ (፲፪) እንዳንተ ፡ የለም ፡ ጌታ
በኃይል/በክብር ፡ የበረታ

በሰማይ ፡ በምድር ፡ የለም ፡ አንተን ፡ የሚመስል
የዘመንህን ፡ ቁጥር ፡ የለም ፡ የምገድብ
ምድር ፡ ከክብርህ ፡ ተሞልታለች
ታላቅነትህን ፡ ታውጃለች

በሰማይ ፡ በምድር ፡ የለም ፡ አንተን ፡ የሚመስልህ
አልፋ ፡ ነህ ፡ ኦሜጋ ፡ አንተ ፡ ለብቻህን
ምድር ፡ ከክብር ፡ ተሞልታለች
አምላክነትህን ፡ ታውጃለች

አንዳንተ ፡ ያለ ፡ የለም ፡ በሰማይ
አንዳንተ ፡ ያለ ፡ የለም ፡ ምድር ፡ ላይ
ከምድርም ፡ በታች ፡ የለም
አይኖርም ፡ ለዘላለም