From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to navigation
Jump to search
|
|
ሃና ፡ ተክለ (Hana Tekle)
|
|
|
|
፬ (4)
|
መሥዋዕት (Meswaet)
|
| ዓ.ም. (Year):
|
2024
|
| ቁጥር (Track):
|
፫ (3)
|
| ርዝመት (Len.):
|
6:57
|
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች (Other Songs in the Album)
|
|
|
የሃና ፡ ተክለ ፡ አልበሞች (Albums by Hana Tekle)
|
|
|
ዉስቴ ፡ ባንተ ፡ አረፈ ፡ ልቤ ፡ ባንተ ፡ ሰከነ
ወዳጅ ፡ የሚባል ፡ አገኘሁ ፡ አየሱስ ፡ ካንተ ፡ ተወዳጀሁ
ዉስጤ ፡ ይኸው ፡ አረፈ ፡ ነፍሴ ፡ ባንተ ፡ ሰከነች
ወዳጅ ፡ የሚባል ፡ አገኘሁ ፡ እየሱስ ፡ ባንተ ፡ ተረጋጋሁ
ያለሁበት ፡ አለህ ፡ ከጎኔ ፡ አትጠፋም ፡ ከዉስጤ ፡ ከቤቴ
የልቤ ፡ ነህ ፡ ሰላሜ ፡ ጓደኛ ፡ የዘላለሜ
እንደአይንህ ፡ ብሌን ፡ ምትሳሳልኝ ፡ ተግተህ ፡ የምቷአዴግን ፡ ምተብቀኝ ፡ እየሱስ
የዘላለም ፡ ወዳጀ ፡ ነህ ፡ እየሱስ ፡ የቤተ ፡ አረፍት/ራስ ፡ የሕይወቴ ፡ ንጉስ
ወዳጅነትህ ፡ አያልቅም ፡ ፍቅርህ ፡ በሰሞን ፡ አይደርቅም
ወረት ፡ በሌለው ፡ ፍቅር ፡ ይዘኸኛል ፡ ለዘላለሙ ፡ ወደኸኛል
ወዳጅነትህ ፡ አያልቅም ፡ ፍቅርህ ፡ በዘመን ፡ አይበርድም
ወረት ፡ በሌለው ፡ ፍቅር ፡ ይዘኸኛል ፡ ለዘላለሙ ፡ ወደኸኛል
የዘላለም ፡ ወዳጀ ፡ ነህ ፡ እየሱስ ፡ የቤተ ፡ አረፍት/ራስ ፡ የሕይወቴ ፡ ንጉስ
በፍቅርህ ፡ ይዘኸኝ ፡ አለሁ ፡ ይኸው ፡ ዛሬም ፡ ባንተ ፡ እመካለሁ
የልቤ ፡ ወዳጅ ፡ አያልኩኝ ፡ ዘመኔን ፡ እዘምራለሁ
ወገን ፡ ነህ ፡ ዘመድ ፡ ጓደኛ ፡ የብቸኝነት ፡ መዳኛ
ያለሁበት ፡ አለህ ፡ ከጎኔ ፡ አትጠፋም ፡ ከዉስጤ ፡ ከቤቴ
የልቤ ፡ ነህ ፡ ሰላሜ ፡ ጓደኛ ፡ የዘላለሜ
የማላስረዳህ ፡ ንግግሬ ፡ አላብራራም ፡ ላንተ ፡ አባባሌ
የልቤ ፡ ቀድሞ ፡ ምገባህ ፡ የምትረዳኝ ፡ ሳላወራህ
ወዳጀ ፡ ነህ ፡ ነፃነቴ ፡ ሰርክ ፡ የሚገባ ፡ ስሜቴ
በሚስጢር ፡ የማላፍርብህ ፡ ለጓዳ ፡ የማልሰጋብህ
የልቤ ፡ ነህ ፡ ሰላሜ ፡ ጓደኛ ፡ የዘላለሜ
ያለሁበት ፡ አለህ ፡ ከጎኔ ፡ አትጠፋም ፡ ከዉስጤ ፡ ከቤቴ
የልቤ ፡ ነህ ፡ ሰላሜ ፡ ጓደኛ ፡ የዘላለሜ
|