From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to navigation
Jump to search
|
|
ሃና ፡ ተክለ (Hana Tekle)
|
|
|
|
፬ (4)
|
መሥዋዕት (Meswaet)
|
| ዓ.ም. (Year):
|
2024
|
| ቁጥር (Track):
|
፲ ፯ (17)
|
| ርዝመት (Len.):
|
6:33
|
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች (Other Songs in the Album)
|
|
|
የሃና ፡ ተክለ ፡ አልበሞች (Albums by Hana Tekle)
|
|
|
የሕይወቴን ፡ ምዕራፍ ፡ ቀየረው ፡ ጌታዬ ፡ በደሙ
አዎ ፡ በደሙ ፡ ክብር ፡ ይሁን ፡ ለስሙ
የሕይወቴን ፡ ስርዓት ፡ ቀየረው ፡ ጌታዬ ፡ በሞቱ
አዎ ፡ በደሙ ፡ ክብር ፡ ይሁን ፡ ለስሙ
ሞት ፡ በሕይወት ፡ ተሸነፈ
አለቅነቱ ፡ ተገፈፈ
መውጊያው ፡ ከእጁ ፡ ተለየው
የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ ገጠመው
ሲኦል ፡ የታል ፡ ድል ፡ መንሳቱ
የዘመናት ፡ ማስፈራቱ
የትንሣኤው ፡ ጌታ ፡ ረታው
የድል ፡ ንጉሥ ፡ የበረታው
ክብር ፡ ይሁን ፡ በሞቱ ፡ ላነሣን
የለምና ፡ ከዚህ ፡ በላይ ፡ መዳን
ማምለጥ ፡ ሆነ ፡ ከሲኦል ፡ በረሐ
አቤት ፡ በረከት ፡ የሰማይ ፡ ፍስሀ
ማምለጥ ፡ ሆነ ፡ ከሲኦል ፡ በረሐ
አቤት ፡ በረከት ፡ የሰማይ ፡ ፍስሀ
ክብር ፡ ይሁን ፡ በደሙ ፡ ላነፃን
የለምና ፡ ከዚህ ፡ በላይ ፡ መዳን
ማምለጥ ፡ ሆነ ፡ ከሲኦል ፡ በረሐ
አቤት ፡ በረከት ፡ የኢየሱስ ፡ ፍስሀ
ማምለጥ ፡ ሆነ ፡ ከሲኦል ፡ በረሐ
አቤት ፡ በረከት ፡ የሰማይ ፡ ፍስሀ
ብርና ፡ ወርቅ ፡ በማይገዙት
ብል ፡ ወይ ፡ ዝገት ፡ በማይበሉት
ዘላለሜ ፡ ተጠበቀ
ሞት ፡ በኢየሱሴ ፡ ወደቀ
የስጋን ፡ ሞት ፡ ማልፈራበት
ለዘላለም ፡ ምከብርበት
መዝገብ ፡ አለኝ ፡ ከወደላይ
ከምድሩ ፡ ጋር ፡ ማይተያይ
ክብር ፡ ይሁን ፡ በሞቱ ፡ ላነሣን
የለምና ፡ ከዚህ ፡ በላይ ፡ መዳን
ማምለጥ ፡ ሆነ ፡ ከሲኦል ፡ በረሐ
አቤት ፡ በረከት ፡ የሰማይ ፡ ፍስሀ
ማምለጥ ፡ ሆነ ፡ ከሲኦል ፡ በረሐ
አቤት ፡ በረከት ፡ የሰማይ ፡ ፍስሀ
ክብር ፡ ይሁን ፡ በደሙ ፡ ላነፃን
የለምና ፡ ከዚህ ፡ በላይ ፡ መዳን
ማምለጥ ፡ ሆነ ፡ ከሲኦል ፡ በረሐ
አቤት ፡ በረከት ፡ የኢየሱስ ፡ ፍስሀ
ማምለጥ ፡ ሆነ ፡ ከሲኦል ፡ በረሐ
አቤት ፡ በረከት ፡ የሰማይ ፡ ፍስሀ
መዳኔ ፡ ይገርመኛል
ይገርመኛል ፡ ይገርመኛል
መዳኔ ፡ ይደንቀኛል
ይገርመኛል ፡ ይገርመኛል
መዳኔ ፡ ይደንቀኛል
ይደንቀኛል ፡ ይደንቀኛል
መትረፌ ፡ ይደንቀኛል
ይደንቀኛል ፡ ይደንቀኛል
ምስጋና ፡ ነው ፡ ያለኝ ፡ ምስጋና
ለወለደኝ ፡ እንደገና ፡ አዎ ፡ እንደገና
ክብር ፡ ይሁን ፡ ምስጋና
ምስጋና ፡ ነው ፡ ያለኝ ፡ ምስጋና
ሰው ፡ ላረገኝ ፡ እንደገና ፡ አዎ ፡ እንደገና
ክብር ፡ ይሁን ፡ ምስጋና
መዳኔ ፡ ይገርመኛል
ይገርመኛል ፡ ይገርመኛል
መዳኔ ፡ ይደንቀኛል
ይገርመኛል ፡ ይገርመኛል
መዳኔ ፡ ይደንቀኛል
ይደንቀኛል ፡ ይደንቀኛል
መትረፌ ፡ ይደንቀኛል
ይደንቀኛል ፡ ይደንቀኛል
ከዚህ ፡ በላይ ፡ ምን ፡ ይደንቀኛል
ከዚህ ፡ በላይ ፡ ምን ፡ ይገርመኛል
መዳኔ ፡ ይገርመኛል
ይገርመኛል
|