From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to navigation
Jump to search
|
|
ሃና ፡ ተክለ (Hana Tekle)
|
|
|
|
፬ (4)
|
መሥዋዕት (Meswaet)
|
| ዓ.ም. (Year):
|
2024
|
| ቁጥር (Track):
|
፭ (5)
|
| ርዝመት (Len.):
|
5:50
|
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች (Other Songs in the Album)
|
|
|
የሃና ፡ ተክለ ፡ አልበሞች (Albums by Hana Tekle)
|
|
|
አስቤ ፡ አስቤ ፡ አስቤ ፡ ያረክልኝ ፡ ከልቤ
አመልክሃለሁ ፡ ክብሬ ፡ ነህ ፡ የከርኩብህ ፡ ስሜ
አስቤ ፡ አስቤ ፡ አስቤ ፡ የሆንክልኝ ፡ ቆጥረ
አመልክሃለሁ ፡ ኃይሌ ፡ ነህ ፡ የከበርኩብህ ፡ ክብሬ
አመልክሃለሁ
የለኝም ፡ አቅምና ፡ ጉልበት ፡ አራሴን ፡ የማሳይበት
የለኝም ፡ ከእግዚአብሄር ፡ ሌላ ፡ አላውቂም ፡ ፈረስም ፡ ሰረገላ
አንድ ፡ ነው ፡ የኔ ፡ ጉልበት ፡ ደፍሬ ፡ ምሰብክለት
አግዚአብሔር ፡ ነው ፡ መመኪያዬ ፡ አለኝ ፡ የሚለው ፡ ጌታዬ
አመልክሃለሁ
ከበዛው ፡ ፍቅርህ ፡ በስተቀር ፡ ምን ፡ አለኝ ፡ ብልስ ልናገር
አልቻልኩም ፡ የለኝምና ፡ ያኝን ፡ ይኸው ፡ ምስጋና
ከማዳን ፡ ድንቅ ፡ ጀምረህ ፡ ያኮምቀኝ ፡ አንዲህ ፡ አክብረህ
ያክብርህ ፡ ዘሬ ፡ በሙሉ ፡ ያምልኩህ ፡ አለህ ፡ ይበሉህ
አመልክሃለሁ
ይህ ፡ ያለኝ ፡ ይላል ፡ የኖረው
ይህ ፡ ያለኝ ፡ ይላል ፡ የሞላው
አለኝ ፡ ይላል ፡ ዶሴውን ፡ መዞ
ይህ ፡ አለኝ ፡ ይላል ፡ ያለውን ፡ ቆጥሮ
እኔስ ፡ የለኝም ፡ ዶሴ
አለኝ ፡ የሚለው ፡ የራሴን
እኔ ፡ አሳይሀለው ፡ ክብሬን ፡ የሞላኝን
እኔ ፡ አሳይሀለው ፡ ሀብተን ፡ የእግዚአበሔሩን
ጉልበቴ ፡ ሆይ ፡ አቅሜ ፡ ነህ/ሆይ
የኔ ፡ እግዚአብሔር ፡ ጋሻዬ ፡ ነህ/ሆይ
እንዳንተ ፡ የረዳኝ ፡ ማነው ፡ እንዳንተ ፡ ያከበረኝ ፡ ማነው
ለኔ ፡ አንዳንተ ፡ ማነው ፡ ለኔ ፡ አንዳንተ ፡ ማነው
ብርታቴ/ብቃቴ ፡ ሆይ ፡ ሞገሴ ፡ ነህ/ ሆይ
የኔ ፡ ክብር ፡ ማዕረጌ ፡ ነህ /ሆይ
ለኔ ፡ አንዳንተ ፡ ማነው ፡ ለኔ ፡ አንዳንተ ፡ ማነው
|