ቃልኪዳን ፡ ጥላሁን (Kalkidan Tilahun)



አልበሞች (Albums)

እዩልኝ (Eyulign) (Vol. 7)

፯
(7)

እዩልኝ
(Eyulign)

 

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፬ (2021)
ለመግዛት (Buy): Amazon    iTunes   
፩) ሳንኳኳ (Sankwakwa) 5:36
፪) አስደናቂ ፡ ነህ (Asdenaqi Neh) 5:38
፫) እስትንፋስ ፡ አለኝ (Estenfas Alegn) 6:14
፬) እዩልኝ (Eyulign) 7:50
፭) አመልክሃለሁ (Amelkehalehu) 7:36
፮) የናዝሬቱ ፡ ኢየሱስ (YeNazretu Eyesus) 7:07
፯) ገና ፡ ሳይከፈል ፡ ባህሩ (Gena Saykefel Bahiru) 6:41
፰) ታዲያ ፡ ለምን ፡ መጣሁ (Tadiya Lemen Metahu) 4:26
፱) አለኝ ፡ የምለው (Alegn Yemelew) 5:04
፲) ማነው (Manew) 5:32
፲፩) ግሩም ፡ ነህ (Gerum Neh) 7:01
፲፪) ውብ ፡ ነህ (Web Neh) 5:07







በየት ፡ ሃገር ፡ ነው ፡ እግዚአብሔር (Beyet Hager New Egziabhier) (Vol. 6)

፮
(6)

በየት ፡ ሃገር ፡ ነው ፡ እግዚአብሔር
(Beyet Hager New Egziabhier)

 

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፭ (2013)
ለመግዛት (Buy): Amazon    iTunes   
፩) ነፍሴን ፡ የሚያረካ (Nefsien Yemiyareka) 7:05
፪) በየት ፡ ሃገር ፡ ነው ፡ እግዚአብሔርi (Beyet Hager New Egziabhier) 4:58
፫) እጅግ ፡ የሚምር (Ejeg Yemimer) 8:12
፬) ሥራህ ፡ ግሩም ፡ እና ፡ ድንቅ ፡ ነው (Serah Gerum Ena Denq New) 3:46
፭) አንተ ፡ መልካም ፡ ነህ (Ante Melkam Neh) 10:37
፮) ግድ ፡ የለም (Ged Yelem) 2:18
፯) እግዚአብሔር ፡ አለልኝ (Egziabhier Alelgn) 6:50
፰) ትልቅ ፡ ነህ (Teleq Neh) 9:30
፱) ቅዱስ ፡ ቅዱስ (Qedus Qedus) 8:14
፲) ያለምህረትህ (Yalemehereteh) 9:48
፲፩) እኔእንጃ (Enienja) 6:20







ለእግዚአብሔር ፡ ቀላል ፡ ነው (LeEgziabhier Qelal New) (Vol. 5)

፭
(5)

ለእግዚአብሔር ፡ ቀላል ፡ ነው
(LeEgziabhier Qelal New)

 

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፪ (2010)
ለመግዛት (Buy): Amazon    iTunes   
፩) ለእግዚአብሔር ፡ ቀላል ፡ ነው (LeEgziabihier Qelal New)
፪) አምልኮህ ፡ ያፈረ ፡ የለም (Amlekoh Yafere Yelem)
፫) ውሃ ፡ ውሃ ፡ እንዳይል (Weha Weha Endayel)
፬) አቤት ፡ አንዴት ፡ ዉብ ፡ ነው (Abiet Endiet Wub New)
፭) ቅዱስ ፡ እግዚአብሔር (Qedus Egziabhier)
፮) ትንፋሽ ፡ እስከሚያጥረኝ (Tenfash Eskemiyatregn)
፯) አለ ፡ የምለው (Ale Yemelew)
፰) ክበር (Keber)
፱) በበረከት ፡ የሚኖር (Bebereket Yeminor)
፲) ምርኩዜ (Merkuzie)
፲፩) ሃሌሉያ (Hallelujah)
፲፪) ደህና ፡ ነኝ (Dehna Negn)
፲፫) ለካ ፡ ምሕረትህ ፡ ነው (Leka Mehereteh New)






አትለዋወጥም (Atelewawetem) (Vol. 4)

፬
(4)

አትለዋወጥም
(Atelewawetem)

 

ዓ.ም. (Year): 2006
ለመግዛት (Buy): Amazon    iTunes   
፩) አትለዋወጥም (Atelewawetem)
፪) አይበቃም (Aybeqam)
፫) አውጃለሁ (Awejalehu)
፬) ትቼለታለሁ (Techieletalehu)
፭) ግራ ፡ አልጋባም (Gera Alegabam)
፮) አመልካለሁ (Amelkalehu)
፯) ምን ፡ አለ (Men Ale)
፰) አመልካለሁ ፡ ይህን ፡ ንጉሥ (Amelkalehu Yehen Negus)
፱) አምላኬ ፡ ሆይ (Amlakie Hoy)
፲) እንዳንተ ፡ ያለ ፡ የለም (Endante Yale Yelem)








ይታየኛል ፡ ብዙ ፡ ነገር (Yitayegnal Bezu Neger) (Vol. 3)

፫
(3)

ይታየኛል ፡ ብዙ ፡ ነገር
(Yitayegnal Bezu Neger)

 

ዓ.ም. (Year): 2002
ለመግዛት (Buy): Amazon    iTunes   
፩) እንደእግዚአብሔር ፡ ያለ ፡ የለም (Ende Egziabhier Yale Yelem)
፪) ክብር ፡ እሰጣለው (Keber Esetalew)
፫) ምንድን ፡ ነው ፡ ደስ ፡ የሚለኝ (Menden New Des Yemilegn)
፬) ሥራዬ ፡ አንተን ፡ ማምለክ ፡ ነው (Serayie Anten Mamlek New)
፭) የበረከት፡ አምላክ (Yebereket Amlak)
፮) ድል ፡ ድል ፡ ይሸተኛል (Del Del Yeshetegnal)
፯) ከአንተ ፡ የሚበልጥ ፡ የለም (Kante Yemibelt)
፰) የልቤ ፡ አምላክ (Yelebie Amlak)
፱) አመንኩህ ፡ ስትናገር (Amenkuh Setenager)
፲) አላገኘሁም ፡ ፈልጌ (Alagegnehum Felegie)








ጨለማዬን ጌታ እያበራ (Chelemayen Geta Eyabera) (Vol. 2)

፪
(2)

ጨለማዬን ጌታ እያበራ
(Chelemayen Geta Eyabera)

 

ለመግዛት (Buy): Amazon   
፩) ቅጥር ሰርተህ (Kitir Serteh)
፪) ነፍሴን በፊትህ (Nefsen Befiteh)
፫) አንተ ትበቃኛለህ (Ante Tebekanyaleh)
፬) ጨለማዬን ጌታ እያበራ (Chelemayen Geta Eyabera)
፭) ምስጋና ነው ባፌ የሞላው (Misgana New Bafe Yemolaw)
፮) የሚመካ በእግዚያብሔር ይመካ (Yemimeka Be Egziabher Yemeka)
፯) ምን እሻለሁ (Men Eshalehu)
፰) እንደ ዋላ ውሃ እንዳማረው (Ende Wala Seha Endamarew)
፱) ምስጋና ትወዳለህና (Misgana Tewedalehena)
፲) ቅዱስ ነህ አንተ (Kidus Neh Ante)
፲፩) በታላቅ ግርማ በዙፋኑ ላለው (Betalaq Girma Bezufanu Lalew)







አቤቱ ፡ ጉልበቴ ፡ ሆይ ፡ እወድሃለሁ (Abietu Gulbetie Hoy Ewedihalehu) (Vol. 1)

፩
(1)

አቤቱ ፡ ጉልበቴ ፡ ሆይ ፡ እወድሃለሁ
(Abietu Gulbetie Hoy Ewedihalehu)

 

ለመግዛት (Buy): Amazon    iTunes   
፩) አቤቱ ፡ ጉልበቴ ፡ ሆይ ፡ እወድሃለሁ (Abietu Gulbetie Hoy Ewedihalehu)
፪) ያላንተ ፡ ኑሮ (Yalante Nuro)
፫) ማነው ፡ ማነው (Manew Manew)
፬) ጐልጐታ ፡ ትመስክር (Golgota Timeskir)
፭) ጌታ ፡ ይሻልሃል (Gieta Yeshalehal)
፮) ዓመታት ፡ አይለውጡህም (Ametat Aylewetuhem)
፯) ወዳጄ ፡ ሆይ (Wedajie Hoy)
፰) እፁብ ፡ ነህ ፡ አንተ (Etsub Neh Ante)
፱) ለሰው ፡ አላወራም (Lesew Alaweram)
፲) ማራናታ (Maranatha)








ልዩ እትም (Special Editions)

አመሰግናለሁ (Amesegenalehu) (Vol. Esp)

ልዩ ፡ እትም
(Esp)

አመሰግናለሁ
(Amesegenalehu)

 

ዓ.ም. (Year): ፲ ፱ ፻ ፺ ፯ (2004)
ለመግዛት (Buy):
፩) ሃሌሉያ (Hallelujah)
፪) ምስጋና ይላል (Mesgana Yilal)
፫) የማይሆነው ፡ ላይሆን (Yemayhonew Layhon)
፬) አይቻለሁ (Aychalehu)
፭) አመሰግናለሁ (Amesegnalehu)
፮) ምን እላለሁ (Men Elalehu)
፯) እጅግ የሚምር (Ejig Yemimir)
፰) ይገባዋልና (Yigebawalena)
፱) ማንም የለኝ (Manm Yelegn)
፲) እገዛልሃለሁ (Egezalehalehu)








ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው (Geta Eko New) (Vol. Esp2)


(Esp2)

ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው
(Geta Eko New)

 

ዓ.ም. (Year): 1997"1997" is not in the list (፲ ፱ ፻ ፹ ፩, ፲ ፱ ፻ ፹ ፪, ፲ ፱ ፻ ፹ ፫, ፲ ፱ ፻ ፹ ፬, ፲ ፱ ፻ ፹ ፭, ፲ ፱ ፻ ፹ ፮, ፲ ፱ ፻ ፹ ፯, ፲ ፱ ፻ ፹ ፰, ፲ ፱ ፻ ፹ ፱, ፲ ፱ ፻ ፺ ፩, ...) of allowed values for the "ዓመተምህረት" property. (2005)
ለመግዛት (Buy):
፩) ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው (Geta Eko New) 4:47
፪) አቤት ፡ ፍጥረት ፡ አይቶ (Abet Fitret Ayto) 6:30
፫) አቻ ፡ የሌለህ (Acha Yeleleh) 4:29
፬) ተማምኜ ፡ ተማመኜ (Temamegnie Temamegnie) 10:00
፭) በአንተ ፡ እደሰታለሁ (Bante Edesetalehu) 4፡01
፮) ያንስብሃል ፡ ጌታ (Yansebehal Geta) 4:24
፯) አንተ ፡ ጌታዬ ፡ ነህ (Ante Getaye Neh) 5:47
፰) አቤቱ ፡ ውበትህ (Abetu Wubeteh) 5:57
፱) ክበር ፡ አንተ (Kiber Ante) 4:03








ሳይከፈል ፡ ባህሩ (Saykefel Bahiru) (Vol. Esp3)


(Esp3)

ሳይከፈል ፡ ባህሩ
(Saykefel Bahiru)

 

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፲ ፪ (2020)
ለመግዛት (Buy):
፩) የሆነ ፡ ነገር ፡ ሊሆን ፡ ነው (Yehone Neger Lihon New) 5:06
፪) ሳይከፈል ፡ ባህሩ (Sayikefel Bahiru) 4:33
፫) ቅዱስ ፡ ቅዱስ (Kidus Kidus) 4:04
፬) ማንም ፡ የለኝ (Manm Yelegn) 9:07
፭) ሰማ ፡ ሰማ (Sema Sema) 5:45
፮) መድሃኒቴ (Medhanite) 4:21
፯) ትችላለህ (Tichilaleh) 8:38
፰) ክብርህን ፡ ላየ (Kibrehen Laye) 5:49
፱) አንደኛ ፡ ነህ (Andegna Neh) 7:05
፲) ቅጥር ፡ ሰርተህ (Kitir Serteh) 7:42
፲፩) አልፀፀትም (Alitsetsetim) 6:10
፲፪) አመልክሃለሁ ፡ በጣም (Amelkhalehu Betam) 5:06







ስብስብ (Collections)

የቃልህ ፡ ፍቺ ፡ ያበራል (Yeqaleh Fechi Yaberal) (ስብስብ - Collection)

የቃልህ ፡ ፍቺ ፡ ያበራል
(Yeqaleh Fechi Yaberal)

 

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፮ (2013)
ለመግዛት (Buy):
፯) ኧረ ፡ በረከቱ (Ere Bereketu)


የሕይወት ፡ ታሪክ (Biography)

ስለ
ዘማሪ: ቃልኪዳን ፡ ጥላሁን
ፆታ: ሴት
ትውልድ: ኢትዮጵያ
የአልበም ፡ ብዛት:

፲ (10)

Last Update: '

ቃልኪዳን ፡ (ሊሊ) ፡ ጥላሁን ፡ በ1990ዎች ፡ (ጊዜዋ) ፡ በኢትዮጵያ ፡ በተለይም ፡ በአዲስ ፡ አበባ ፡ በጣም ፡ ይታወቁ ፡ ከነበሩት ፡ ( ከታወቁት) ፡ ዘማሪያን ፡ መካከል ፡ አንዷ ፡ ናት ። በአሁኑ ፡ ወቅት ፡ ኑሮዋና ፡ አገልግሎቷ ፡ በአሜሪካ ፡ ሃገር ፡ ውስጥ ፡ ነው ። ወንድሞቿ ፡ ዳግማዊ ፡ (ዳጊ) ፡ ጥላሁን ፡ እና ፡ ዶ.ር. ፡ ለዓለም ፡ (ላሊ) ፡ ጥላሁንም ፡ ዘማሪያን ፡ ናቸው ።

Kalkidan (Lily) Tilahun is one of the well known gospel singers in Ethiopia. She began her ministry in the 1990s in Ethiopia, particularly in Addis Ababa, and has since become a prominent figure in the Ethiopian gospel music scene. She currently lives in the United States, alongside her siblings and mother. Her brothers, Dagmawi (Dagi) Tilahun and Dr. Lealem (Lali) Tilahun, are also well known singers.