ቅዱስ ነህ አንተ (Kidus Neh Ante) - ቃልኪዳን ፡ ጥላሁን

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to navigation Jump to search


ቅዱስ ነህ አንተ ቅዱስ
ሀያል ነህ አንተ ሀያል
አምላክ ነህ አንተ አምላክ
ጌታ ነህ አንተ ጌታ
ጌታ(፰×)

ግርማው የሚያስፈራ ፊቱ ነበልባል ነው ፊቱ ነበልባል ነው
እሱን ተመልክቶ የሚድነው ማነው የሚድነው ማነው
ቀስተደመና ነው ዙፋኑን የዞረው ዙፋኑን የዞረው
እኛም ዝቅ ብለን ቅዱስ እንበለው ቅዱስ እንበለው

ቅዱስ ነህ አንተ ቅዱስ
ሀያል ነህ አንተ ሀያል
አምላክ ነህ አንተ አምላክ
ጌታ ነህ አንተ ጌታ
ጌታ(፰×)

ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱስ ጌታ ኢየሱስ
ከፍ ከፍም ይበል ዘላለም ይንገሥ ዘላለም ይንገሥ
የሰማይ መላዕክት ያሸብሽቡልህ ያሸብሽቡልህ
ሀያል አንተ ብቻ ሀያል ይበሉህ ሀያል ይበሉህ

ቅዱስ ነህ አንተ ቅዱስ
ሀያል ነህ አንተ ሀያል
አምላክ ነህ አንተ አምላክ
ጌታ ነህ አንተ ጌታ
ጌታ(፰×)

እሰይ ምድር ሁሉ ከክብሩ ሞልታለች ከክብሩ ሞልታለች
የሠራዊት ጌታ ይባረክ ትላለች ይባረክ ትላለች
ተራሮች ኮረብቶች ያጨበጭባሉ ያጨበጭባሉ
ሀያል ነው አምላክ ነው ቅዱስ ነው እያሉ ቅዱስ ነው እያሉ

ቅዱስ ነህ አንተ ቅዱስ
ሀያል ነህ አንተ ሀያል
አምላክ ነህ አንተ አምላክ
ጌታ ነህ አንተ ጌታ
ጌታ(፰×)

ቅዱስ ነህ አንተ ቅዱስ
ሀያል ነህ አንተ ሀያል
አምላክ ነህ አንተ አምላክ
ልዩ ነህ አንተ ልዩ
ልዩ(፰×)