Kalkidan Tilahun/Chelemayen Geta Eyabera/Misgana Tewedalehena
አምላክና ፡ መድሐኒት ፡ ለሆንከው ፡ ከእኔ ፡ በቀር ፡ አዳኝ ፡ የለም ፡ ላልከው 2X
ለአንተ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ክብርን ፡ ሰጣለሁ 2X
ለአንተ ፡ ለአምላኬ ፡ ክብርን ፡ ሰጣለሁ 2X
ምስጋና ፡ ትወዳለህና (አምላኬ ፡ አመሰግናለሁ)2X
አምልኮ ፡ ትወዳለህና (አምላኬ ፡ እኔ ፡ አመልክሀለው)2X
ሞገስን ፡ ትወዳለህና (ጌታዬ ፡ አሞግስሀለው)2X
መከበር ፡ ትወዳለህና (አምላኬ ፡ እኔ ፡ አከብርሀለው)2X
ለአንተ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ክብርን ፡ ሰጣለሁ 2X
ለአንተ ፡ ለአምላኬ ፡ ክብርን ፡ ሰጣለሁ 2X
አትገመትም ፡ በጥቂት ፡ ነገር
አንተ ፡ ትልቅ ፡ ነህ ፡ እንዴት ፡ ልናገር
አፌን ፡ በአንተ ፡ ላይ ፡ አላላቅቅም
አንተ ፡ ፃድቅ ፡ ነህ ፡ አትሳሳትም2X
ምስጋና ፡ ትወዳለህና (አምላኬ ፡ አመሰግናለሁ)2X
ሙገሳን ፡ ትወዳለህና (ጌታዬ ፡ አሞግስሀለው) 2X
መወደድ ፡ ትወዳለህና (ጌታዬ ፡ እኔ ፡ እወድሃለሁ)2X
መወደስ ፡ ትወዳለህና (ጌታዬ ፡ እወድስሀለው)2X
ለአንተ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ክብርን ፡ ሰጣለሁ 2X
ለአንተ ፡ ለአምላኬ ፡ ክብርን ፡ ሰጣለሁ 2X
አምላክና ፡ መድሐኒት ፡ ለሆንከው ፡ ከእኔ ፡ በቀር ፡ አዳኝ ፡ የለም ፡ ላልከው 2X
ለአንተ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ክብርን ፡ ሰጣለሁ 2X
ለአንተ ፡ ለአምላኬ ፡ ክብርን ፡ ሰጣለሁ 2X
እኔ ፡ ዝቅ ፡ ብዬ ፡ አንተ ፡ ከፋ ፡ በል
ክብር ፡ ምስጋናን ፡ ከእኔ ፡ ተቀበል
አንተ ፡ ብቻህን ፡ ሁሉን ፡ ሰርተሀል
ሁሉን ፡ ስትሰራ ፡ ማን ፡ አማክሮሀል
ምስጋና ፡ ትወዳለህና (አምላኬ ፡ አመሰግናለሁ)2X
አምልኮ ፡ ትወዳለህና (አምላኬ ፡ እኔ ፡ አመልክሀለው)2X
መከበር ፡ ትወዳለህና ፡ አምላኬ (እኔ ፡ አከብርሀለው)2X
መሞገስ ፡ ትወዳለህና (ጌታዬ ፡ አሞግስሀለው)2X
ለአንተ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ክብርን ፡ ሰጣለሁ 2X
ለአንተ ፡ ለአምላኬ ፡ ክብርን ፡ ሰጣለሁ 2X
ከግብፅ ፡ ምድር ፡ ከብረት ፡ እቶን
እኔን ፡ አወጣህ ፡ ርስትህ ፡ እንድሆን
ሳላጉረመርም ፡ አመልክሀለው
እንዳንተ ፡ ያለ ፡ የት ፡ አገኛለው 2X
አምላክና ፡ መድሐኒት ፡ ለሆንከው
ከእኔ ፡ በቀር ፡ አዳኝ ፡ የለም ፡ ላልከው 2X
ለአንተ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ክብርን ፡ ሰጣለሁ 2X
ለአንተ ፡ ለአምላኬ ፡ ክብርን ፡ ሰጣለሁ 2X
እልልታን ፡ ትወዳለህና ፡ አምላኬ ፡ እልል ፡ ላለሁ
አምላኬ ፡ እልልላለሁኝ
ዝማሬ ፡ ትወዳለህና ፡ አምላኬ ፡ አዜምልሀለው
አምላኬ ፡ አዜምልሀለው
እዘምራለው 3X