ግድ ፡ የለም (Ged Yelem) - ቃልኪዳን ፡ ጥላሁን

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to navigation Jump to search

አይዞሽ ፡ በርቺ ፡ ግድ ፡ የለም (፪x)
ሁሉም ፡ ያልፋል ፡ እንደማያልፍ ፡ የለም
ጨለማው ፡ ሲያልፍ ፡ ሌሊቱ ፡ ሲነጋ
ሁሉም ፡ አለው ፡ ከእግዚአብሔር ፡ ዘንድ ፡ ዋጋ

አይዞህ ፡ በርታ ፡ ግድ ፡ የለም (፪x)
ሁሉም ፡ ያልፋል ፡ እንደማያልፍ ፡ የለም
ጨለማው ፡ ሲያልፍ ፡ ሌሊቱ ፡ ሲነጋ
ሁሉም ፡ አለው ፡ ከእግዚአብሔር ፡ ዘንድ ፡ ዋጋ
ሁሉም ፡ አለው ፡ ከእግዚአብሔር ፡ ዘንድ ፡ ዋጋ (፬x)

አይዞሽ ፡ በርቺ ፡ ግድ ፡ የለም (፪x)
ሁሉም ፡ ያልፋል ፡ እንደማያልፍ ፡ የለም
ጨለማው ፡ ሲያልፍ ፡ ሌሊቱ ፡ ሲነጋ
ሁሉም ፡ አለው ፡ ከእግዚአብሔር ፡ ዘንድ ፡ ዋጋ

አይዞህ ፡ በርታ ፡ ግድ ፡ የለም (፪x)
ሁሉም ፡ ያልፋል ፡ እንደማያልፍ ፡ የለም
ጨለማው ፡ ሲያልፍ ፡ ሌሊቱ ፡ ሲነጋ
ሁሉም ፡ አለው ፡ ከእግዚአብሔር ፡ ዘንድ ፡ ዋጋ
ሁሉም ፡ አለው ፡ ከእግዚአብሔር ፡ ዘንድ ፡ ዋጋ (፬x)