Kalkidan Tilahun/Yitayegnal Bezu Neger/Del Del Yeshetegnal

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to navigation Jump to search

ዘማሪ ፡ ቃልኪዳን (ሊሊ) ጥላሁን
ርዕስ ፡ ድል ፡ ድል ፡ ይሸተኛል
አልበም ፡ ይታየኛል ፡ ብዙ ፡ ነገር

የጸና ፡ ግንብ ፡ ነው ፡ የእግዚአብሔር ፡ ሥም
ወደ ፡ እርሱ ፡ እሮጣለሁ ፡ አሃ ፡ ከፍ ፡ ከፍ ፡ እላለሁ ፡ ኦሆሆ
ወደ ፡ እርሱ ፡ እሮጣለሁ ፡ አሃ ፡ ከፍ ፡ ከፍ ፡ እላለሁ ፡ ኦሆሆ (፪x)

ድል ፡ ድል ፡ ይሸተኛል ፡ ኦሆሆ ፡ አሃሃ
ማሸነፍ ፡ ማሸነፍ ፡ ኦሆሆ ፡ አሃሃ
ይህንን ፡ ተራራ ፡ ኦሆሆ ፡ አሃሃ
ሜዳ ፡ አድርጌው ፡ ልለፍ ፡ ኦሆሆ ፡ አሃሃ

ድል ፡ ድል ፡ ይሸተኛል ፡ ኦሆሆ ፡ አሃሃ
ማሸነፍ ፡ ማሸነፍ ፡ ኦሆሆ ፡ አሃሃ
ይህንን ፡ ተራራ ፡ ኦሆሆ ፡ አሃሃ
ሰባብሬው ፡ ልለፍ ፡ ኦሆሆ ፡ አሃሃ

ይታየኛል ፡ ይታየኛል ፡ ብዙ ፡ ነገር
ያየሁትን ፡ አየዋለሁ ፡ አንድም ፡ አይቀር (፪x)

ጨካኝ ፡ አድርጐኛል ፡ ጠላቴ
ጀግና ፡ አድርጐኛል ፡ አባቴ
አልበገርም ፡ ለፍርሃት
አልፌያለሁኝ ፡ በእሳት

ለጌታዬ ፡ እኔ ፡ አልፈራም
ለኢየሱስ ፡ እኔ ፡ አልፈራም
ለአምላኬ ፡ እኔ ፡ አልፈራም
በፍፁም ፡ እኔ ፡ አልፈራም

ጻድቅ ፡ እንደ ፡ አንበሳ
ያለ ፡ ፍርሃት ፡ ይኖራል
ኃጥእ ፡ ግን ፡ ፈሪ ፡ ነዉ
ሳይነኩት ፡ ይሸሻል (፪x)

የጸና ፡ ግንብ ፡ ነው ፡ የእግዚአብሔር ፡ ሥም
ወደ ፡ እርሱ ፡ እሮጣለሁ ፡ አሃ ፡ ከፍ ፡ ከፍ ፡ እላለሁ ፡ ኦሆሆ
ወደ ፡ እርሱ ፡ እሮጣለሁ ፡ አሃ ፡ ከፍ ፡ ከፍ ፡ እላለሁ ፡ ኦሆሆ

ኧረ ፡ ተነሥ ፡ ጀግናው ፡ ተነሥ
ወንዱ ፡ ተነሥ ፡ የእቃ ፡ ጦርህን ፡ ሁሉ ፡ ልበስ
ኧረ ፡ ተነሽ ፡ ጀግና ፡ ተነሽ
ሴቷ ፡ ተነሽ ፡ የእቃ ፡ ጦርሽን ፡ ሁሉ ፡ ልበሽ

ማነው ፡ ጀግና ፡ ማነው ፡ ደፋር
ጐልያድን ፡ የሚዘርር
እኔ ፡ አለሁኝ ፡ እኔ ፡ አለሁኝ
ምድር /አገር/ ሁሉ ፡ አይሸበር (፪x)

ጠላቴ /ሰይጣን/ እንዳይተወኝ እየተነኮሰኝ
ይብሱን ፡ ኃይለኛ ፡ ኃይለኛ ፡ አደረገኝ (፪x)

ኃይለኛ ፡ አደረገኝ ፡ ኃይለኛ ፡ አደረገኝ

ድል ፡ ድል ፡ ይሸተኛል ፡ ኦሆሆ ፡ አሃሃ
ማሸነፍ ፡ ማሸነፍ ፡ ኦሆሆ ፡ አሃሃ
ይህንን ፡ ተራራ ፡ ኦሆሆ ፡ አሃሃ
ሜዳ ፡ አድርጌው ፡ ልለፍ ፡ ኦሆሆ ፡ አሃሃ

ድል ፡ ድል ፡ ይሸተኛል ፡ ኦሆሆ ፡ አሃሃ
ማሸነፍ ፡ ማሸነፍ ፡ ኦሆሆ ፡ አሃሃ
ይህንን ፡ ተራራ ፡ ኦሆሆ ፡ አሃሃ
ሰባብሬው ፡ ልለፍ ፡ ኦሆሆ ፡ አሃሃ

ይታየኛል ፡ ይታየኛል ፡ ብዙ ፡ ነገር
ያየሁትን ፡ አየዋለሁ ፡ አንድም ፡ አይቀር (፪x)

ድል ፡ ድል ፡ ይሸተኛል ፡ ኦሆሆ ፡ አሃሃ
ማሸነፍ ፡ ማሸነፍ ፡ ኦሆሆ ፡ አሃሃ
ይህንን ፡ ተራራ ፡ ኦሆሆ ፡ አሃሃ
ሜዳ ፡ አድርጌው ፡ ልለፍ ፡ ኦሆሆ ፡ አሃሃ

ድል ፡ ድል ፡ ይሸተኛል ፡ ኦሆሆ ፡ አሃሃ
ማሸነፍ ፡ ማሸነፍ ፡ ኦሆሆ ፡ አሃሃ
ይህንን ፡ ተራራ ፡ ኦሆሆ ፡ አሃሃ
ሰባብሬው ፡ ልለፍ ፡ ኦሆሆ ፡ አሃሃ (፪x)