Kalkidan Tilahun/Yitayegnal Bezu Neger/Yebereket Amlak

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to navigation Jump to search


ዘማሪ ፡ ቃልኪዳን (ሊሊ) ጥላሁን
ርዕስ ፡ የበረከት ፡ አምላክ
አልበም ፡ ይታየኛል ፡ ብዙ ፡ ነገር


ምህረቱ ፡ ገነነ ፡ በላዬ (፪x)
ባርኮቱ ፡ ገነነ ፡ በላዬ (፪x)


የበረከት ፡ አምላክ ፡ መባረክን ፡ ያውቃል
እጁ ፡ ያጠግባል ፡ እጁ ፡ ያጠግባል (፪x)
የበረከት ፡ አምላክ ፡ መባረክን ፡ ያውቃል
እጁ ፡ ያጠግባል ፡ እጁ ፡ ያጠግባል
እጁ ፡ ያጠግባል ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ እጁ ፡ ያጠግባል


ምህረቱ ፡ ገነነ ፡ በላዬ (፪x)
ባርኮቱ ፡ ገነነ ፡ በላዬ (፪x)


በቃ ፡ በቃ ፡ ክረምት ፡ አለፈ
በጋው ፡ መጣ ፡ የመከራው ፡ ዘመን
ሁሉ ፡ ተረሳ ፡ የመከራው ፡ ዘመን ፡ ሁሉ ፡ ተረሳ
ከዓለት ፡ ንቃቃቱ ፡ ወጥቻለሁ ፡ የኢየሱሴን ፡ ማዳን
አወራለሁ ፡ የኢየሱሴን ፡ ማዳን ፡ አወራለሁ
ከዓለት ፡ ንቃቃቱ ፡ ወጥቻለሁ ፡ ድምጼን ፡ ለጌታዬ
አሰማለሁ ፡ ድምጼን ፡ ለጌታዬ ፡ አሰማለሁ


የበረከት ፡ አምላክ ፡ መባረክን ፡ ያውቃል
እጁ ፡ ያጠግባል ፡ እጁ ፡ ያጠግባል
የበረከት ፡ አምላክ ፡ መባረክን ፡ ያውቃል
እጁ ፡ ያጠግባል ፡ እጁ ፡ ያጠግባል ፡ የእኔ ፡ ጌታ
እጁ ፡ ያጠግባል ፡ እጁ ፡ ያጠግባል


ምድረ ፡ በዳውን ፡ ኤደን ፡ በረሃውንም ፡ ገነት
አድርገኸዋል ፡ አድርገኸዋል
ድስታና ፡ ተድላ ፡ ምሥጋናና ፡ ዝማሬ
ለእኔስ ፡ ሰጥተሃል ፡ ለእኔ ፡ ሰጥተሃል (፪x)


በጐ ፡ ስጦታ ፡ ፍፁም ፡ በረከት
አንተ/ከላይ ፡ ነህና ፡ የብርሃናት ፡ አባት (፪x)


አመልከዋለሁ ፡ አመልከዋለሁ (፫x)


ምህረቱ ፡ ገነነ ፡ በላዬ (፪x)
ባርኮቱ ፡ ገነነ ፡ በላዬ (፪x)
ምህረቱ ፡ ገነነ ፡ በላዬ (፪x)
ባርኮቱ ፡ ገነነ ፡ በላዬ (፪x)