From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to navigation
Jump to search
|
|
ህሊና ፡ ካሳሁን (Hillina Kassahun)
|
|
|
|
፫ (3)
|
አልበም (linurilih)
|
| ቁጥር (Track):
|
፱ (9)
|
| ርዝመት (Len.):
|
7:35
|
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች (Other Songs in the Album)
|
|
|
የህሊና ፡ ካሳሁን ፡ አልበሞች (Albums by Hillina Kassahun)
|
|
"" has no sub pages.
|
መገኘትህ
መገኘትህ ፡ መልስ ፡ ነው ፡ ለሁሉ ፡ ነገር
ህልውናህ ፡ በቂ ፡ ነው ፡ እስከ ፡ ዘላለም
ኢየሱስ ፡ ኢየሱስ ፡ የህይወት ፡ ምንጭ ፡ ነህ ፡ ለፍጥረት
ኢየሱስ ፡ ኢየሱስ ፡ የህይወት ፡ ምንጭ ፡ ነህ ፡ ለፍጥረት
መገኘትህ ፡ መልስ ፡ ነው ፡ ለሁሉ ፡ ነገር
ህልውናህ ፡ በቂ ፡ ነው ፡ እስከ ፡ ዘላለም
ኢየሱስ ፡ ኢየሱስ ፡ የህይወት ፡ ምንጭ ፡ ነህ ፡ ለፍጥረት
ኢየሱስ ፡ ኢየሱስ ፡ የህይወት ፡ ምንጭ ፡ ነህ ፡ ለፍጥረት
የሀብት ፡ ጥግ ፡ የስልጣን ፡ የክብር
የመጨረሻው ፡ የእዚህ ፡ አለም ፡ ትምክት
ሁሉም ፡ ጠፊ ፡ ነው ፡ እንደ ፡ እንፋሎት
ዛሬን ፡ ይዘውት ፡ ነገ ፡ የሚተን ፡ ነገ ፡ የሚተን
ዛሬን ፡ ይዘውት ፡ ነገን ፡ አይዘልቅ ፡ ነገን ፡ አይዘልቅ
ግን ፡ ለአንድ ፡ ሰከንድ ፡ አንተን ፡ ማየት
ላንዲት ፡ ደቂቃ ፡ ፊትህ ፡ መሆን
ተመን ፡ የለውም ፡ ሚገዛበት ፡ ሚገዛበት
መገኘትህ ፡ መልስ ፡ ነው ፡ ለሁሉ ፡ ነገር
ህልውናህ ፡ በቂ ፡ ነው ፡ እስከ ፡ ዘላለም
ኢየሱስ ፡ ኢየሱስ ፡ የህይወት ፡ ምንጭ ፡ ነህ ፡ ለፍጥረት
ኢየሱስ ፡ ኢየሱስ ፡ የህይወት ፡ ምንጭ ፡ ነህ ፡ ለፍጥረት
በአምሳልህ ፡ እንደ ፡ መልክህ
ያበጃጀኸው ፡ የሰው ፡ ፍጥረት
ካንተ ፡ ጋር ፡ ውሎ ፡ ካንተ ፡ ጋር ፡ እንዲያድር
ነው ፡ የሰራኸው ፡ ያንተ ፡ እንዲሆን
ርስትህ ፡ እንዲሆን
ነው ፡ የሰራኸው ፡ ያንተ ፡ እንዲሆን
ርስትህ ፡ እንዲሆን
በሀጥያን ፡ መንደር ፡ ለአንድ ፡ ሺ ፡ ቀን
በክፋዋች ፡ ድንኳን ፡ ከመቀመጥ
አንድ ፡ ቀን ፡ ይልቃል ፡ ደጅህ ፡ መሆን ፡ ደጅህ ፡ መዋል
መገኘትህ ፡ መልስ ፡ ነው ፡ ለሁሉ ፡ ነገር
ህልውናህ ፡ በቂ ፡ ነው ፡ እስከ ፡ ዘላለም
ኢየሱስ ፡ ኢየሱስ ፡ የህይወት ፡ ምንጭ ፡ ነህ ፡ ለፍጥረት
ኢየሱስ ፡ ኢየሱስ ፡ የህይወት ፡ ምንጭ ፡ ነህ ፡ ለፍጥረት
አንተ ፡ ለጋሽ ፡ ራስህን ፡ የምትስጥ
አንተ ፡ ደግ ፡ የማትቆጥብ
እንዳንተ ፡ ማን ፡ ነው ፡ ሰውን ፡ የሚወድ
እንዳንተ ፡ ማን ፡ ነው ፡ ፍቅሩን ፡ የሚያፈስ
አንተ ፡ ለጋሽ ፡ ራስህን ፡ የምትስጥ
አንተ ፡ ደግ ፡ የማትቆጥብ
እንዳንተ ፡ ማን ፡ ነው ፡ ሰውን ፡ የሚወድ
እንዳንተ ፡ ማን ፡ ነው ፡ ፍቅሩን ፡ የሚያፈስ
|