From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to navigation
Jump to search
|
|
ህሊና ፡ ካሳሁን (Hillina Kassahun)
|
|
|
|
፫ (3)
|
Silemwedih (Silemwedih)
|
| ቁጥር (Track):
|
፩ (1)
|
| ርዝመት (Len.):
|
6:04
|
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች (Other Songs in the Album)
|
|
|
የህሊና ፡ ካሳሁን ፡ አልበሞች (Albums by Hillina Kassahun)
|
|
"" has no sub pages.
|
ለማጉረምረም ፡ አልከፍትም ፡ አንደበቴን ፡ አንደበቴን
ቀድሼ ፡ አቀርባለሁ ፡ ሰውነቴን ፡ ሰውነቴን/2
ሲነገር ፡ የህይወቴ ፡ ምስክርነት
ተጨመቆ ፡ የሚገልፀው ፡ ነው ፡ አንድ ፡ ነገር
እልልታ ፡ እልልታ ፡ እልልታ ፡ ለደጉ ፡ ጌታ
እልልታ ፡ እልልታ ፡ እልልታ ፡ ለህይወቴ ፡ ጅግና
ይሰማል ፡ እልልታ ፡ በቤተ ፡ በጏዳ
ከመላእክቶች ፡ ጋራ ፡ ሲሰዋ ፡ ለጌታ ፡ በለሊት ፡ በማለዳ
ይሰዋል ፡ አምልኮ ፡ ሰማይን ፡ ሰንጥቆ
ሲዋላው ፡ ጎጆዬን ፡ የጥንቱ ፡ ምስጋና ፡ ሲደረደር ፡ ለጌታ
እኔም ፡ አነሳሁ ፡ በገናዬን ፡ ተቀላቅዬ ፡ የቅዱሳንን ፡ ጉባኤ
አለኝ ፡ ምሰዋው ፡ የምሰጠው ፡ በልቤ ፡ ሞልቶ ፡ የሚፈሰው
እልልታ ፡ እልልታ ፡ እልልታ ፡ ለደጉ ፡ ጌታ
እልልታ ፡ እልልታ ፡ እልልታ ፡ ለህይወቴ ፡ ጅግና
የተደረገልኝ ፡ ተአምር ፡ በህይወቴ ፡ በህይወቴ
ያስነጠከኝ ፡ ያዳንከኝ ፡ ከልጅነቴ ፡ ከልጅነቴ/2
እንኳን ፡ ዝም ፡ ልል ፡ ልታዘብ ፡ እንዳልሆነለት
ጨርቄን ፡ አስጥሎኝ ፡ ምህረትህ ፡ ውላለሁ ፡ ሳመልክ
በእልልታ ፡ በእልልታ ፡ በእልልታ ፡ ላምልክህ ፡ ጌታ
እልልታ ፡ እልልታ ፡ እልልታ ፡ ለህይወቴ ፡ ጀግና
እልልታ ፡ እልልታ ፡ እልልታ ፡ ለደጉ ፡ ጌታ
እልልታ ፡ እልልታ ፡ እልልታ ፡ ለህይወቴ ፡ ጅግና
የእኔና ፡ ቤተ ፡ እልልታ ፡ የዘር ፡ ማንዘሬ ፡ እልልታ
ከልብ ፡ የሆነው ፡ እልልታ ፡ ይድረሽ ፡ የኔ ፡ ጌታ
የእኔና ፡ ቤተ ፡ እልልታ ፡ የዘር ፡ ሃረጌ ፡ እልልታ
ከልብ ፡ የሆነው ፡ እልልታ ፡ ይድረሽ ፡ የኔ ፡ ጌታ
እልልታ ፡ እልልታ ፡ እልልታ ፡ ለደጉ ፡ ጌታ
እልልታ ፡ እልልታ ፡ እልልታ ፡ ለህይወቴ ፡ ጅግና
|