ይገባሃል (Yegebahale) - ሳምራዊት ፡ ሲዛር

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to navigation Jump to search
ሳምራዊት ፡ ሲዛር
(Samrawit Sizar)

፪
(2)

Yene Aleme
(Yene Aleme)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፲ ፪ (2019)
ቁጥር (Track):

፭ (5)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የሳምራዊት ፡ ሲዛር ፡ አልበሞች
(Albums by Samrawit Sizar)

ምስጋናን ፡ የሚሰዋ ፡ ያከብርሃል
ምስጋናን ፡ የሚሰዋ ፡ ያከብርሃል/2

ክብር ፡ ላንተ ፡ ይገባል/4

ይገባሃል ፡ ስላማንነትህ
ይገባሃል ፡ ስለጌትነትህ
ይገባሃል ፡ ስላማንነትህ
ይገባሃል ፡ ስላማንነትህ

ስላማንነትህ/4

የማይናወጥ ፡ መንግስት ፡ የማይይደክም ፡ አምላክ ፡ የማያረጅ ፡ አባት
የፍጥረታት ፡ ጌታ ፡ የዘላለም ፡ አምላክ ፡ የሌለው ፡ ዳርቻ

እኔ ፡ ማመልከው ፡ እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ፡ ነው/6

ክብር ፡ ይሁን ፡ ለታላቅነትህ
ክብር ፡ ይሁን ፡ ለጌትነትህ
ክብር ፡ ይሁን ፡ ለአምላክነትህ
ክብር ፡ ይሁን ፡ ለጌትነትህ

ላታላቅነትህ/4

የማይናወጥ ፡ መንግስት ፡ የማይይደክም ፡ አምላክ ፡ የማያረጅ ፡ አባት
የፍጥረታት ፡ ጌታ ፡ የዘላለም ፡ አምላክ ፡ የሌለው ፡ ዳርቻ

እኔ ፡ ማመልከው ፡ እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ፡ ነው/6