ሰላም ፡ አለኝ (Selam Alegn) - ሳምራዊት ፡ ሲዛር

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to navigation Jump to search
ሳምራዊት ፡ ሲዛር
(Samrawit Sizar)

፪
(2)

Yene Aleme
(Yene Aleme)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፲ ፪ (2019)
ቁጥር (Track):

፰ (8)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የሳምራዊት ፡ ሲዛር ፡ አልበሞች
(Albums by Samrawit Sizar)

ተነቅሎ ፡ ተወረወረ ፡ ተራራው ፡ አደመጠን
አልሰማም ፡ ሊለኝ ፡ አልቻለም ፡ አባቴን ፡ ስላመንኩኝ

ጎንበስ ፡ ብዬ ፡ ሳመሰግን
መከራው ፡ ሄዷል ፡ ቀና ፡ ሳልል
ጎንበስ ፡ ብዬ ፡ ሳመሰግን
ችግሩ ፡ ሄዷል ፡ ቀና ፡ ሳልል

እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ፡ ትልቅ ፡ ነው ፡ ትልቅ ፡ ትልቅ/2
አባቴ ፡ ትልቅ ፡ ትልቅ ፡ ነው ፡ ትልቅ ፡ ትልቅ/2

ትልቅ ፡ ትልቅ ፡ ነው ፡ ትልቅ ፡ ትልቅ/4

ሰላም ፡ ማለት ፡ ወጀቡ ፡ እያለ ፡ መተኛት/2

ሰላም ፡ አለኝ/8

ጎንበስ ፡ ብዬ ፡ ሳመሰግን
መከራው ፡ ሄዷል ፡ ቀና ፡ ሳልል
ጎንበስ ፡ ብዬ ፡ ሳመሰግን
ችግሩ ፡ ሄዷል ፡ ቀና ፡ ሳልል

እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ፡ ትልቅ ፡ ነው ፡ ትልቅ ፡ ትልቅ/2
አባቴ ፡ ትልቅ ፡ ትልቅ ፡ ነው ፡ ትልቅ ፡ ትልቅ/2

ትልቅ ፡ ትልቅ ፡ ነው ፡ ትልቅ ፡ ትልቅ/4

ሰላም ፡ ማለት ፡ ችግር ፡ እያለ ፡ መደሰት
ሰላም ፡ ማለት ፡ ችግር ፡ እያለ ፡ ማመስገን

ሰላም ፡ አለኝ/8