በምስጋና (Bemisgana) - ሳምራዊት ፡ ሲዛር

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to navigation Jump to search
ሳምራዊት ፡ ሲዛር
(Samrawit Sizar)

፪
(2)

Yene Aleme
(Yene Aleme)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፲ ፪ (2019)
ቁጥር (Track):

፪ (2)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የሳምራዊት ፡ ሲዛር ፡ አልበሞች
(Albums by Samrawit Sizar)

በምስጋና ፡ ለተዋብከው ፡ ለተዋብከው
በዝማሬ ፡ ለተዋብከው ፡ ለተዋብከው
በአምልኮ ፡ ለተዋብከው ፡ ለተዋብከው
በዝማሬ ፡ ለተዋብከው ፡ ለተዋብከው

ይኸው ፡ አምልኮ ፡ ይኸው
ይኸው ፡ እልልታ ፡ ይኸው
ይኸው ፡ ውዳሴ ፡ ይኸው
ይኸው ፡ እልልታ ፡ ይኸው

አንተ ፡ ነህ ፡ የሰማይ ፡ ፈጣሪ ፡ ጌታ/3
አንተ ፡ ነህ ፡ የምድሩም ፡ ፈጣሪ ፡ ጌታ/2

የሁሉ ፡ በላይ ፡ የሁሉ ፡ በላይ ፡ በላይ
የሁሉ ፡ ጌታ ፡ የሁሉ ፡ ጌታ ፡ ጌታ

ሰማይና ፡ ምድር ፡ ነገሩኝ
እርሱ ፡ ነው ፡ የሰራን ፡ እያሉኝ
አዋፍ ፡ በዝማሬ ፡ ነገሩኝ
እርሱ ፡ ነው ፡ የሰራን ፡ እያሉኝ

እኔው ፡ እራሴ ፡ ምልክት ፡ ነኝ ፡ ምልክት
እኔው ፡ እራሴ ፡ ምልክት
አምላክ ፡ የለም ፡ እያሉ ፡ ለሚሉት

የሁሉ ፡ በላይ ፡ የሁሉ ፡ በላይ ፡ በላይ
የሁሉ ፡ ጌታ ፡ የሁሉ ፡ ጌታ ፡ ጌታ

ላሞጋግሰው ፡ ያንተን ፡ ስራ ፡ እልፍ ፡ በሆነ ፡ ምስጋና
ላሞካሸው ፡ ያንተን ፡ ስም ፡ እንዳንተ ፡ ያለ ፡ የለም

የሁሉ ፡ በላይ ፡ የሁሉ ፡ በላይ ፡ በላይ
የሁሉ ፡ ጌታ ፡ የሁሉ ፡ ጌታ ፡ ጌታ