ናልኝ (Nalign) - ሳምራዊት ፡ ሲዛር

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to navigation Jump to search
ሳምራዊት ፡ ሲዛር
(Samrawit Sizar)

፪
(2)

Yene Aleme
(Yene Aleme)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፲ ፪ (2019)
ቁጥር (Track):

፫ (3)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የሳምራዊት ፡ ሲዛር ፡ አልበሞች
(Albums by Samrawit Sizar)

የኔ ፡ ናፍቆት ፡ የኔ ፡ ትዝታ
አይኔ ፡ ናፍቆሃል ፡ ና

ናልኝ ፡ ናልኝ ፡ ናልኝ ፡ የኔ ፡ ጌታ
ናልኝ ፡ ናልኝ ፡ ናልኝ ፡ የኔ ፡ የሱስ

የኔ ፡ ናፍቆት ፡ ነህ ፡ የኔ ፡ ት ፡ ዝታ
ልቤ ፡ ናፍቆሃል ፡ ተራበህ ፡ ጌታ
የለም ፡ የሚያጓጓኝ ፡ አለም ፡ የለም ፡ የማካብደው
የለም ፡ ልቤ ፡ ሚናፍቀው ፡ የለም ፡ ያንተን ፡ መምጣት ፡ ነው

ናልኝ ፡ ናልኝ ፡ ናልኝ ፡ የኔ ፡ ጌታ
ናልኝ ፡ ናልኝ ፡ ናልኝ ፡ የኔ ፡ የሱስ

የምጠብቅህ ፡ የኔ ፡ ሙሽራ
መሆን ፡ ናፍቆኛል ፡ ከአንተ ፡ ጋራ
የለም ፡ የሚያጓጓኝ ፡ አለም ፡ የለም ፡ የማካብደው
የለም ፡ ልቤ ፡ ሚናፍቀው ፡ የለም ፡ ያንተን ፡ መምጣት ፡ ነው

የኔ ፡ ናፍቆት ፡ የኔ ፡ ትዝታ
አይኔ ፡ ናፍቆሃል ፡ ና

ናልኝ ፡ ናልኝ ፡ ናልኝ ፡ የኔ ፡ ጌታ
ናልኝ ፡ ናልኝ ፡ ናልኝ ፡ የኔ ፡ የሱስ