መሀሪነትህ (Meharinetih) - ኑኃሚን ፡ ተፈሪ

ኑኃሚን ፡ ተፈሪ
(Nuhamin Teferi)

፩
(1)

ልቀህ ፡ ታይ
(Likeh Tay)

ዓ.ም. (Year): 2026
ቁጥር (Track):

፯ (7)

ርዝመት (Len.): 6:15
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የኑኃሚን ፡ ተፈሪ ፡ አልበሞች
(Albums by Nuhamin Teferi)

ባለማስተዋሉ ፡ ከቤትህ ፡ የራቀ
በገዛ ፡ ምኞቱ ፡ ተጠልፎ ፡ የወደቀ
ያ ፡ የጠፋው ፡ ልጅህ ፡ ዳግም ፡ ተመልሶ
በቤትህ ፡ ይኖራል ፡ ይቅርታህን ፡ ለብሶ

መሀሪነትህ ፡ ሩሩህነትህ
ስንቱን ፡ አቀፈ ፡ አጸና ፡ በቤትህ
ከሀጥያት ፡ እድፈት ፡ ከበደል ፡ ስህተት
ፍቅርህ ፡ ያድናል ፡ የትግስትህ ፡ ስፋት
መሀሪ ፡ ነህ ፡ ይቅር ፡ ባይ ፡ ነህ 4x

ጻድቅ ፡ ነህ ፡ እግዚአብሄር ፡ ሀጥያት ፡ የማያውቀህ
ግን ፡ በሀጥያት ፡ ላሉት ፡ አጅግ ፡ ትራለህ
ሁሉ ፡ በንስሃ ፡ እንዲመለስ ፡ ውድደህ
ልብህ ፡ እጅግ ፡ ታጋሽ ፡ ነው ፡ አትፈጥንም ፡ ለቁጣህ

ይህንን ፡ ሁሉ ፡ ሰው 2x
ይህንን ፡ ሁሉ ፡ ሰው ፡ ካጎነበሰበት
ቀና ፡ ያደረገው ፡ ነው ፡ ያንተ ፡ ምህረት 2x