ይበዛል (Yebezal) - በረከት ፡ ተስፋዬ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to navigation Jump to search
በረከት ፡ ተስፋዬ
(Bereket Tesfaye)

፫
(3)

3
(3)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፭ (2015/2023)
ቁጥር (Track):

፲ ፭ (15)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የበረከት ፡ ተስፋዬ ፡ አልበሞች
(Albums by Bereket Tesfaye)

ያልነበረውን ፡ ወደ ፡ መኖር ፡ ወደ ፡ መኖር
በቃሉ ፡ ጠርቶ ፡ በሚፈጥር ፡ በሚፈጥር
ክርር ፡ አድርጌ ፡ ጌታን ፡ አመንኩ ፡ ጌታን ፡ አመንኩ
ዳርቻ ፡ የሌለው ፡ ግዙፍ ፡ ሰማይ ፡ ግዙፍ ፡ ሰማይ
ሲጠራ ፡ ሰምቶ ፡ ምቶ ፡ የለም ፡ ዎይ ፡ ምቶ ፡ የለም ፡ ዎይ
በጣም ፡ ጥቂት ፡ ነው ፡ ምድራዊውማ ፡ ምድራዊውማ
ተጣፍቶ ፡ ይመጣል ፡ ቃሉን ፡ ሲሰማ ፡ ቃሉን ፡ ሲሰማ

በሁለት ፡ አሳ ፡ እና ፡ በአምስት ፡ እንጀራ
አምስትሺህ ፡ አብልቶ ፡ ታምርን ፡ በሲራ
በኢየሱስ ፡ መንፈስ ፡ እኔ ፡ ባመንኩቲ
ቀሪ ፡ ዘመኔ ፡ ላይ ፡ ቃል ፡ ዘራሁበት

የእኔ ፡ ነገር ፡ ይበዛል
የእኔ ፡ ነገር ፡ ይበዛል
እንደ ፡ እግዚአብሄር ፡ ቃል ፡ ይበዛል
ይበዛል ፡ ይበዛል
በመንፈስ ፡ ቅዱስ ፡ ይበዛል
እንደ ፡ እግዚአብሄር ፡ ቃል ፡ ይበዛል
ይበዛል ፡ ይበዛል
ይበዛል ፡ ይበዛል
ይበዛል ፡ ይበዛል
እንደ ፡ እግዚአብሄር ፡ ቃል ፡ ይበዛል

ቀለም ፡ ተቀብቶ ፡ ታድሶ ፡ አያውቅ ፡ ታድሶ ፡ አያውቅ
እስከአሁን ፡ አለ ፡ መልኩን ፡ ሳይለቅ ፡ መልኩን ፡ ሳይለቅ
ሰማይ ፡ ጨዋ ፡ ነው ፡ ስርአት ፡ ይዞ ፡ ስርአት ፡ ይዞ
ይሁን ፡ ያለውን ፡ አባቴን ፡ ታዞ ፡ አባቴን ፡ ታዞ
ይህንን ፡ እውነት ፡ ሰሞቶ ፡ ያመነ ፡ ሰሞቶ ፡ ያመነ
በመንፈስ ፡ ቅዱስ ፡ ልቡ ፡ የጀገነ ፡ ልቡ ፡ የጀገነ
ይሰራብኖል ፡ ቃሉ ፡ የሚል ፡ ቃሉ ፡ የሚል
ከእኔ ፡ ጋር ፡ አብሮ ፡ እንዲ ፡ ይበል ፡ እንዲ ፡ ይበል

ተባርኪያለሁኝ ፡ በሰማዩ ፡ ስፍራ
ክርስቶስ ፡ ኢየሱስ ፡ በስራልኝ ፡ ስራ
የትጻፈልኝን ፡ አምኛለው ፡ እኔ
እንዲ ፡ ነው ፡ ሚሆነው ፡ የቀረው ፡ ዘመኔ

የእኔ ፡ ነገር ፡ ይበዛል
የእኔ ፡ ነገር ፡ ይበዛል
እንደ ፡ እግዚአብሄር ፡ ቃል ፡ ይበዛል
ይበዛል ፡ ይበዛል
በመንፈስ ፡ ቅዱስ ፡ ይበዛል
እንደ ፡ እግዚአብሄር ፡ ቃል ፡ ይበዛል
ይበዛል ፡ ይበዛል
ይበዛል ፡ ይበዛል
ይበዛል ፡ ይበዛል
ይበዛል ፡ ይበዛል
በኢየሱስ ፡ ስም ፡ ይበዛል
ይበዛል ፡ ይበዛል
እንደ ፡ እግዚአብሄር ፡ ቃል ፡ ይበዛል