ክብር ፡ አለ (Kiber Ale) - በረከት ፡ ተስፋዬ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to navigation Jump to search
በረከት ፡ ተስፋዬ
(Bereket Tesfaye)

፫
(3)

መምህሩ
(Memheru)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፭ (2015/2023)
ቁጥር (Track):

፯ (7)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የበረከት ፡ ተስፋዬ ፡ አልበሞች
(Albums by Bereket Tesfaye)

ሃሌሉያ ፡ እያሉ ፡ መላዕክት ፡ በሙሉ
እየሱስ ፡ ለሚል ፡ ስም ፡ ይንበረከካሉ
አይነፃፀርም ፡ ከተዋረዱቱ
ስሙ ፡ ከፍ ፡ ያለ ፡ ነው ፡ በሰማይ ፡ ካሉቱ

ለቆ ፡ ከፍ ፡ ያለ ፡ የተከበረ
በሰማያት ፡ ላይ ፡ አንድ ፡ ስም ፡ አለ
ስሙን ፡ ሊያከብር ፡ ጰራቅሊጦስ
ከሰማይ ፡ መጥቷል ፡ መንፈስ ፡ ቅዱስ

በስሙ ፡ ላይ ፡ ክብር ፡ አለ
ክብር ፡ አለ ፡ ክብር ፡ አለ
ማዳን ፡ አለ ፡ ክብር ፡ አለ
ፍቅር ፡ አለ ፡ ክብር ፡ አለ

እዚህ ፡ ስም ፡ ላይ ፡ ክብር ፡ አለ
ዘይት ፡ አለ ፡ ክብር ፡ አለ
ማዳን ፡ አለ ፡ ክብር ፡ አለ
ቅባት ፡ አለ ፡ ክብር

የትኛው ፡ ተራራ ፡ ነው
ስሙ ፡ ሲጠራ ፡ የሚቆመው
የትኛው ፡ ሸለቆ ፡ ነው
ይሄ ፡ ስም ፡ የማይሞላው
የትኛው ፡ በሽታ ፡ ነው
በዚህ ፡ ስም ፡ ፊት ፡ የሚቆመው
የትኛው ፡ ሰይጣን ፡ ነው
ስሙ ፡ ሲጠራ ፡ የሚቆመው

በስሙ ፡ ላይ ፡ ክብር ፡ አለ
ክብር ፡ አለ ፡ ክብር ፡ አለ
ቅባት ፡ አለ ፡ ክብር ፡ አለ
ማዳን ፡ አለ ፡ ክብር ፡ አለ

እየሱስ ፡ ስም ፡ ላይ ፡ ክብር ፡ አለ/7

ቅዱስ ፡ ስሙን ፡ አመልካለሁ ፡ ለሌለው ፡ እኩያ
አሁንም ፡ ክብር ፡ ይሁን ፡ ለኢየሱስ ፡ ስም ፡ ሃሌሉያ

ዕውር ፡ ሚያበራ ፡ ሽባ ፡ ሚተረትር
ከአብ ፡ የተሰጠን ፡ የክርስቲያን ፡ በትር
ፃድቅ ፡ ሰው ፡ ጠርቶት ፡ መች ፡ ተሸነፈ
ክፉ ፡ የት ፡ አገኘዉ ፡ እንዳሰፈሰፈ
   
እዚህ ፡ ስም ፡ ላይ ፡ ክብር ፡ አለ
ክብር ፡ አለ ፡ ክብር ፡ አለ
ፈውስ ፡ አለ ፡ ክብር ፡ አለ
ታምራት ፡ አለ ፡ ክብር ፡ አለ
ሂወት ፡ አለ ፡ ክብር ፡ አለ
ድነት ፡ አለ ፡ ክብር ፡ አለ
ከፍታ ፡ አለ ፡ ክብር ፡ አለ

ክብር ፡ አለ/4

የእየሱስ ፡ ስም ፡ ከስሞች
ሁሉ ፡ በላይ ፡ ነው ፡ በላይ ፡ ነው

እንኳን ፡ በምድር ፡ መንግስተ ፡ ሰማይ
ሁሉ ፡ አሻቅቦ ፡ ሚያየው ፡ ወደላይ
የእየሱስ ፡ ስም ፡ የስሞች ፡ ማማ
ፃድቅ ፡ ጀግኗል ፡ ስሙን ፡ ሲሰማ
 
ክብር ፡ አለ/16