አባ ፡ እወድሃለው (Aba Wedhalew) - በረከት ፡ ተስፋዬ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to navigation Jump to search
በረከት ፡ ተስፋዬ
(Bereket Tesfaye)

፫
(3)

መምህሩ
(Memheru)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፭ (2015/2023)
ቁጥር (Track):

፮ (6)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የበረከት ፡ ተስፋዬ ፡ አልበሞች
(Albums by Bereket Tesfaye)

አባ ፡ ወድሀለዉ
አባ ፡ ወድሃለው (8X)
የፀሎቶቼን ፡ ርዕሶቼን ፡ ይዤ ጥያቄ
በርከክ ፡ ስል ፡ ለምን ፡ እንደመጣሁ ፡ እርስት ፡ አድርጌ
የምለው ፡ ጠፋኝ ፡ ታዲያ ፡ ምን ፡ ልበል
ከናፍርቶቼ ፡ አወጡ ፡ ይሄን ፡ ቃል

  አባ ፡ ወድሃለው (8X)
መገኘትህ ፡ ህልውናህ ፡ መልስ ፡ ይሆነኛል
የያዝኳቸው ፡ ቃላቶቼ ፡ ይሰወሩብኛል
ግን ፡ አንደበቴ ፡ ሚደጋግመው ፡ ማይዘነጋው
እንዲህ ፡ ነው ፡ ሚለው ፡ አባ ፡ ወድሃለው

 ኦሆ ፡ ወድሃለው ፡ ወድሃለው ፡ አባ ፡ ወድሃለው (2X)

  አባ ፡ ወድሃለው (6X)
  አባ ፡ ወድሃለው (8X)