From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to navigation
Jump to search
የሆነ ፡ ነገር ፡ ሊሆን ፡ ነው ፡ ሊሆን ፡ ነው ፡ አዎ ፡ ገብቶኛል (፪x)
አለነገር ፡ አልጨላለመም ፡ ጨለማው
አለነገር/ያለነገር ፡ አልጠነከረም ፡ መከራው
አስደናቂ ፡ ነገር ፡ ሊሆን ፡ ነው
ደግሞ ፡ ሌላ ፡ ታምር ፡ ሊሆን ፡ ነው
ደግሞ ፡ ሌላ ፡ ክብር ፡ ላይ ፡ ነው
ደግሞ ፡ ሌላ ፡ ታምር ፡ ሊሆን ፡ ነው
አስደናቂ ፡ ነገር ፡ ሊሆን ፡ ነው
ሚገርም ፡ ነገር ፡ ሊሆን ፡ ነው
ደግሞ ፡ ሌላ ፡ ክብር ፡ ላይ ፡ ነው
ደግሞ ፡ ሌላ ፡ ታምር ፡ ሊሆን ፡ ነው
አዎ ፡ ይመስላል ፡ የማይሆን ፡ የማይሆን
አዎ ፡ ይመስላል ፡ የማይደርስ vየማይደርስ
ለታገሰ ፡ ሰው ፡ ጥርሱን ፡ ለነከሰ
የደስታው ፡ ቀን ፡ እና ፡ አሁን ፡ ደረሰ
ጥርሱን ፡ ነክሶ ፡ ለታገሰ
የደስታው ፡ ቀን ፡ ደረሰ
የመከራው ፡ መጨረሻ ፡ ነው
የድሉ ፡ ግን ፡ መጀመሪያ ፡ ነው
የሆነ ፡ ነገር ፡ ሊሆን ፡ ነው ፡ ሊሆን ፡ ነው ፡ አዎ ፡ ገብቶኛል (፪x)
አለነገር ፡ አልጨላለመም ፡ ጨለማው
አለነገር/ያለነገር ፡ አልጠነከረም ፡ መከራው
አስደናቂ ፡ ነገር ፡ ሊሆን ፡ ነው
ደግሞ ፡ ሌላ ፡ ታምር ፡ ሊሆን ፡ ነው
ደግሞ ፡ ሌላ ፡ ክብር ፡ ላይ ፡ ነው
ደግሞ ፡ ሌላ ፡ ታምር ፡ ሊሆን ፡ ነው
አስደናቂ ፡ ነገር ፡ ሊሆን ፡ ነው
ሚገርም ፡ ነገር ፡ ሊሆን ፡ ነው
ደግሞ ፡ ሌላ ፡ ክብር ፡ ላይ ፡ ነው
ደግሞ ፡ ሌላ ፡ ታምር ፡ ሊሆን ፡ ነው
ጌታ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ የሌለው
አምላክ ፡ ነው ፡ አምካክ ፡ የሌለው
ንጉስ ፡ ነው ፡ ንጉስ ፡ የሌለው
ትልቅ ፡ ነው ፡ ታላቅ ፡ የሌለው
|