ቅዱስ ፡ ቅዱስ (Kidus Kidus) - ቃልኪዳን ፡ ጥላሁን

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to navigation Jump to search
ቃልኪዳን ፡ ጥላሁን
(Kalkidan Tilahun)


(Esp3)

አልበም
(Sayikefel Bahiru)

ዓ.ም. (Year): 2020
ቁጥር (Track):

፫ (3)

ርዝመት (Len.): 4:04
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የቃልኪዳን ፡ ጥላሁን ፡ አልበሞች
(Albums by Kalkidan Tilahun)

ቅዱስ (፯x)
ሃያል (፯x)

ክብር ፡ ላንተ (፫x)
ክብር ፡ ላንተ ፡ ነው

ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ ሃያል ፡ እያሉህ
ጳውሎስ ፡ እና ፡ ሲላስ ፡ ሲያመልኩህ
የወኅኒው ፡ መሰረት ፡ ተናወጠ
ጆሮዬ ፡ ክብርህን ፡ አደመጠ

ቅዱስ (፯x)
ሃያል (፯x)

ክብር ፡ ላንተ (፫x)
ክብር ፡ ላንተ ፡ ነው

ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ እያሉህ
ሱራፌል ፡ ኪሩቤል ፡ ሲያመልኩህ
የመድረክ ፡ መሰረት ፡ ተናወጠ
ጆሮዬ ፡ ክብርህን ፡ አደመጠ

ቅዱስ (፯x)
ሃያል (፯x)

ክብር ፡ ላንተ (፫x)
ክብር ፡ ላንተ ፡ ነው