አልፀፀትም (Alitsetsetim) - ቃልኪዳን ፡ ጥላሁን

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to navigation Jump to search
ቃልኪዳን ፡ ጥላሁን
(Kalkidan Tilahun)


(Esp3)

አልበም
(Sayikefel Bahiru)

ዓ.ም. (Year): 2020
ቁጥር (Track):

፲ ፩ (11)

ርዝመት (Len.): 6:10
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የቃልኪዳን ፡ ጥላሁን ፡ አልበሞች
(Albums by Kalkidan Tilahun)

በአንተ የሚያምኑ አይፀፀቱም
በተስፋ ሚጠብቁ አይፀፀቱም
ስምህን የሚጠሩ አይፀፀቱም
ዓለምን እንቢ ያሉ አይፀፀቱም

በአንተ አምኛለው አልፀፀትም
በተስፋ ጠብቄአለሁ አልፀፀትም
ዓለምን እንቢ አልኩኝ አልፀፀትም
ክፉውን እንቢ አልኩኝ አልፀፀትም

አልፀፀትም አልፀፀትም
አይፀፀቱም አይፀፀቱም

በላመንኩኝ ኖሮ ያለ አለ ወይ
አለ ወይ አለ ወይ
ምነው ብልጠበኩኝ የሚል አለ ወይ
አለ ወይ አለ ወይ

ኧረ የለም የለም የከሰረ ወይ ያፈረ አላየሁም (2×)

በአንተ የሚያምኑ አይፀፀቱም
ስምህን የሚጠሩ አይፀፀቱም
በተስፋ ሚጠብቁ አይፀፀቱም
ዓለምን እንቢ ያሉ አይፀፀቱም

በአንተ አምኛለው አልፀፀትም
በተስፋ ጠብቄአለሁ አልፀፀትም
ዓለምን እንቢ አልኩኝ አልፀፀትም
ክፉውን እንቢ አልኩኝ አልፀፀትም

አልፀፀትም አልፀፀትም
አይፀፀቱም አይፀፀቱም

ዳቦ ስለምነው ድንጋይ አይሰጠኝም
አይሰጠኝም አይሰጠኝም
ዓሳ ስለምነው እባብ አይሰጠኝም
አይሰጠኝም አይሰጠኝም

የለመንኩት እና ከዚያም በላይ ካልኩት በላይ ይሰጠኛል (2×)

በአንተ የሚያምኑ አይፀፀቱም
ስምህን የሚጠሩ አይፀፀቱም
ውሸትን እንቢ ያሉ አይፀፀቱም
ማጭበርበር እንቢ ያሉ አይፀፀቱም

በአንተ የሚያምኑ አይፀፀቱም
ስምህን የሚጠሩ አይፀፀቱም
ውሸትን እንቢ ያሉ አይፀፀቱም
ማጭበርበር እንቢ ያሉ አይፀፀቱም

አይፀፀቱም አይፀፀቱም
አይፀፀቱም አይፀፀቱም

ሀይልህ ብዙ ሲሆን ጠላቶች ዋሹብህ
አዎ ዋሹብህ
እንደማትችል አድርገው ስለአንተ አወሩብህ
አዎ አወሩብህ

አንተ ግን ሳትቸኩል ቀስ ብለህ ረጋ ብለህ አሳየኸው (2×)

አሳየኸው አሳየህልኝ
አሳየኸው አሳየኸው
አሳየህልኝ አሳየኸው
አሳየኸው አሳየኸው
አሳየህልኝ አሳየኸው
አሳየኸው አሳየኸው
አሳይቶልኛል አሳየኸው