መድሃኒቴ (Medhanite) - ቃልኪዳን ፡ ጥላሁን

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to navigation Jump to search
ቃልኪዳን ፡ ጥላሁን
(Kalkidan Tilahun)


(Esp3)

አልበም
(Saykefel)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፲ ፪ (2020)
ቁጥር (Track):

፮ (6)

ርዝመት (Len.): 4:21
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የቃልኪዳን ፡ ጥላሁን ፡ አልበሞች
(Albums by Kalkidan Tilahun)

ሰዎች ፡ ተረዱልኝ ፡ እወቁት ፡ እወቁት
እርሱ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ የእኔ ፡ መድሐኒት
ሰዎች ፡ ተገንዘቡ ፡ እወቁት ፡ እወቁት
እርሱ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ የእኔ ፡ መድሐኒት
 
የእኔ ፡ መድሐኒት (፬x)

መድሐኒቴ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው
ይህን ፡ ሁሉ ፡ ያደረገው
ታዲያ ፡ ለእርሱ ፡ ምን ፡ እላለው
ምስጋናዬን ፡ አበዛለው
መድሐኒቴ ፡ መድሐኒቴ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው
ይህን ፡ ሁሉ ፡ ያደረገው
ታዲያ ፡ ለእርሱ ፡ ምን ፡ እላለው
አምልኮዬን ፡ አበዛለው

ክበር ፡ ብቻ
ተመስገን ፡ ብቻ (፪x)
ንገስ ፡ ብቻ
ከፍ በል ፡ ብቻ (፪x)
ክበር ፡ ብቻ
ተመስገን ፡ ብቻ (፪x)
ግነን ፡ ብቻ
ተመስገን ፡ ብቻ
ከፍ ፡ በል ፡ ብቻ

ይበቃሀል ፡ ወይ
ላንተ ፡ ላንተ ፡ ይህ ፡ አያንስም ፡ ወይ (፪x)
ይበቃሀል ፡ ወይ
ላንተ ፡ ላንተ ፡ ይህ ፡ አያንስም ፡ ወይ (፪x)

ሳስበው ፡ ፍቅሩን ፡ ሳስበው (፫x)
ለእግዚአብሔር ፡ ምስጋና ፡ አነሰው (፫x)
ሳስበው ፡ ማዳኑን ፡ ሳስበው (፫x)
ለእግዚአብሔር ፡ ምስጋና ፡ አነሰው (፫x)

አልቻልኩም ፡ ዝም ፡ ልል ፡ አልቻልኩም (፪x)
ፍቅሩ ፡ ይጎተጉተኛል
ተነሺ ፡ ዘምሪ ፡ ይለኛል
ማዳኑ ፡ ይጎተጉተኛል
ተነሺ ፡ አገልግይ ፡ ይለኛል
አልቻልኩም ፡ ዝም ፡ ልል ፡ አልቻልኩም (፪x)
ፍቅሩ ፡ ይጎተጉተኛል
ተነሺ ፡ አክብሪው ፡ ይለኛል
ማዳኑ ፡ ይጎተጉተኛል
ተነሺ ፡ አክብሪው ፡ ይለኛል