From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to navigation
Jump to search
|
|
ቃልኪዳን ፡ ጥላሁን (Kalkidan Tilahun)
|
|
|
|
(Esp3)
|
አልበም (Sayikefel Bahiru)
|
| ዓ.ም. (Year):
|
2020
|
| ቁጥር (Track):
|
፯ (7)
|
| ርዝመት (Len.):
|
8:38
|
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች (Other Songs in the Album)
|
|
|
የቃልኪዳን ፡ ጥላሁን ፡ አልበሞች (Albums by Kalkidan Tilahun)
|
|
|
ኧረ ፡ ተዉ ፡ ሰዉ ፡ ምንድነው ፡ የሚያወራው
ይፈፅመዋል ፡ አምላኬ ፡ የጀመረውን
ይጨርሰዋል ፡ እግዚአብሄር ፡ የጀረውን
ይችላል ፡ ሁሉን ፡ ማድረግ ፡ ይችላል
ይችላል ፡ ሁሉን ፡ መስራት ፡ ይችላል
ይችላል ፡ ሁሉን ፡ ማድረግ ፡ ይችላል
ይችላል ፡ ሁሉን ፡ መስራት ፡ ይችላል
ትችላለህ ፡ ሁሉን ፡ ማድረግ ፡ ትችላለህ
ትችላለህ ፡ ሁሉን ፡ መስራት ፡ ትችላለህ
ይቻልሃል ፡ ሁሉን ፡ ማድረግ ፡ ይቻልሃል
ይቻልሃል ፡ ሁሉን ፡ መስራት ፡ ይቻልሃል
ባህሩን ፡ እንደሆን ፡ ከፍለኧዋል
ድንጋዩን ፡ እንደሆን ፡ ሰንጥቀሃል
ተራራውን ፡ እንደሆን ፡ ሜዳ ፡ አድርገሃል
ምን ፡ አለ ፡ ያላረከው ፡ ምን ፡ ይሳንሃል
ትችላለህ ፡ ሁሉን ፡ ማድረግ ፡ ትችላለህ
ትችላለህ ፡ ሁሉን ፡ መስራት ፡ ትችላለህ
ይቻልሃል ፡ ሁሉን ፡ ማድረግ ፡ ይቻልሃል
ይቻልሃል ፡ ሁሉን ፡ መስራት ፡ ይቻልሃል
ሳስብ ፡ ሳለሁ ፡ ተስፋ ፡ እንደሌለኝ
የእግዚአብሄር ፡ መኖር ፡ ትዝ ፡ አለኝ
በቃ ፡ ተዉኝ ፡ እግዚአብሄር ፡ አለ
እርሱ ፡ ካለ ፡ ምን ፡ ችግር ፡ አለ
ይችላል ፡ ሁሉን ፡ ማድረግ ፡ ይችላል
ይችላል ፡ ሁሉን ፡ መስራት ፡ ይችላል
ይችላል ፡ ሁሉን ፡ ማድረግ ፡ ይችላል
ይችላል ፡ ሁሉን ፡ መስራት ፡ ይችላል
ትችላለህ ፡ ሁሉን ፡ ማድረግ ፡ ትችላለህ
ትችላለህ ፡ ሁሉን ፡ መስራት ፡ ትችላለህ
ይቻልሃል ፡ ሁሉን ፡ ማድረግ ፡ ይቻልሃል
ይቻልሃል ፡ ሁሉን ፡ መስራት ፡ ይቻልሃል
ከዙፋናት ፡ በላይ ፡ ዙፋኑ ፡ ላይ ፡ ያለው
እግዚአብሄር ፡ ነው ፡ ስሙም ፡ እግዚአብሄር ፡ ነው
ከእርሱ ፡ በላይ ፡ ሆኖ ፡ የበላይ ፡ የሌለው
እግዚአብሄር ፡ ነው ፡ ስሙም ፡ እግዚአብሄር ፡ ነው
እንዲህ ፡ አርግ ፡ እንዲህ ፡ አታድርግ ፡ የሚለው ፡ የሌለው
እግዚአብሄር ፡ ነው ፡ ስሙም ፡ እግዚአብሄር ፡ ነው
ጌታ ፡ ማለት ፡ አንተ ፡ ብቻ ፡ ነህ
ሌላ ፡ ጌታ ፡ አላውቅም (፪x)
አምላክ ፡ ማለት ፡ አንተ ፡ ብቻ ፡ ነህ
ሌላ ፡ አምላክ ፡ አላውቅም (፪x)
ንጉስ ፡ ማለት ፡ አንተ ፡ ብቻ ፡ ነህ
ሌላ ፡ ንጉስ ፡ አላውቅም (፪x)
|