From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to navigation
Jump to search
|
|
አውታሩ ፡ ከበደ (Awtaru Kebede)
|
|
|
|
፯ (7)
|
አልበም (ያወራል ፡ ቀራኒዮ)
|
| ዓ.ም. (Year):
|
2024
|
| ቁጥር (Track):
|
፲ (10)
|
| ርዝመት (Len.):
|
5:17
|
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች (Other Songs in the Album)
|
|
|
የአውታሩ ፡ ከበደ ፡ አልበሞች (Albums by Awtaru Kebede)
|
|
|
ያወራል ፡ ቀራንዮ ፡ ያወታል ፡ ተራራው
እያለ ፡ ያአለም ፡ ኀጥያት ፡ በዚህ ፡ ነው ፡ የቆመው
ያወራል ፡ እስከዛሬ ፡ ያወታል ፡ ተራራው
እያለ ፡ ያአለም ፡ ኀጥያት ፡ በዚህ ፡ ነው ፡ የቆመው
እያየሁ ፡ አይኖች ፡ ህን በይኔ
እያየሁ ፡ ላመስግንህ ፡ ጌታ
እያየሁ ፡ ያዳነኝ ፡ እጅህን
እያየሁ ፡ ሳም ፡ ላርገው ፡ በቃ
ባደረከው ፡ ልክ ፡ ምመልስልህ
ቃላት ፡ አጣሁኝ ፡ ምን ፡ ልሁንልህ 2x
ጌታዋ ፡ ተሰቅሎ ፡ ፀሃይ ፡ አልቻለች
እኩለ ፡ ቀኑ ፡ ላይ ፡ አይኗን ፡ ሸፈነች
ጎልጎታ ፡ አወራ ፡ ንፁ ፡ በግ ፡ ታረደ
የአለምን ፡ ኃጢአት ፡ በደሙ ፡ አስወገደ
ያደረክልኝ ፡ ብዙ ፡ ነው 8x
ያወራል ፡ ቀራንዮ ፡ ያወታል ፡ ተራራው
እያለ ፡ ያአለም ፡ ኀጥአት ፡ በዚህ ፡ ነው ፡ የቆመው
ያወራል ፡ እስከዛሬ ፡ ያወታል ፡ ተራራው
እያለ ፡ ያአለም ኀጥአት ፡ በዚህ ፡ ነው ፡ የቆመው
እያየሁ ፡ አይኖች ፡ ህን በይኔ
እያየሁ ፡ ላመስግንህ ፡ ጌታ
እያየሁ ፡ ያዳነኝ ፡ እጅህን
እያየሁ ፡ ሳም ፡ ላርገው ፡ በቃ
ባደረከው ፡ ልክ ፡ ምመልስልህ
ቃላት ፡ አጣሁኝ ፡ ምን ፡ ልሁንልህ 2x
አይወሰድምማ ፡ ከውስጥ ፡ ከምናቤ
አሰላስላለሁ ፡ ፍቅርህን ፡ ከልቤ
እኝኳን ፡ የቀመሰ ፡ ያጣጣመህ ፡ አይቶ
ግዑዙ ፡ ያወታል ፡ አንደበቱን ፡ ከፍቶ
ያደረክልኝ ፡ ብዙ ፡ ነው 8x
|