From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to navigation
Jump to search
|
|
አውታሩ ፡ ከበደ (Awtaru Kebede)
|
|
|
|
፯ (7)
|
አልበም (እረፍት)
|
| ዓ.ም. (Year):
|
2024
|
| ቁጥር (Track):
|
፮ (6)
|
| ርዝመት (Len.):
|
5:27
|
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች (Other Songs in the Album)
|
|
|
የአውታሩ ፡ ከበደ ፡ አልበሞች (Albums by Awtaru Kebede)
|
|
|
ያንተ ፡ በመሆኔን ፡ ደስ ፡ ደስ ፡ እያለኝ
ደስ ፡ ደስ ፡ እያለኝ ፡ ደስ ፡ ደስ ፡ እያለኝ
ልጅህ ፡ በመሆኔን ፡ ደስ ፡ ደስ ፡ እያለኝ
ደስ ፡ ደስ ፡ እያለኝ ፡ ደስ ፡ ደስ ፡ እያለኝ
አሃ ፡ አሃ ……ላብዛ ፡ አምልኮን
አሃ ፡ አሃ ….. ላብዛ ፡ ዝማሬን
አሃ ፡ አሃ .…..ላብዛ ፡ እልልታ
አሃ ፡ አሃ .…. ለክብርህ ፡ ጌታ 2x
ሌላ ፡ ታሪክ ፡ የለኝ ፡ ጌታዬ ፡ የለኝ
አንተው ፡ ነህ ፡ ታሪኬ ፡ ሰው ፡ ያደረከኝ
ካንተ ፡ ሌላ ፡ ላላይ ፡ ላላይ
ወድጄ (ፈቅጄ) ወሰንኩኝ ፡ ሾምኩህ ፡ በልቤ ፡ ላይ 2x
ልቤ ፡ ልቤማ ፡ ልቤ ፡ ወዶ ፡ ቀረ ፡ ልቤ
ልቤ ፡ ወዶ ፡ ቀረ ፡ ልቤ
ልቤ ፡ ወዶ ፡ ቀረ ፡ ልቤ
ልቤ ፡ ወዶ ፡ ቀረ ፡ ልቤ
አሃ ፡ አሃ …ላብዛ ፡ አምልኮን
አሃ ፡ አሃ … ላብዛ ፡ ዝማሬን
አሃ ፡ አሃ …..ላብዛ ፡ እልልታ
አሃ ፡ አሃ …. ለክብርህ ፡ ጌታ 2x
ታዘዘልኝ ፡ ቀለበቱ ፡ መጣ
ታዘዘልኝ ፡ የክብሩ ፡ ልብስ
ታዘዘልኝ ፡ ልጅ ፡ ሆኜ ፡ እንድመጣ
ታዘዘልኝ ፡ ቅኔው ፡ ና ፡ ደስታው
አቤት ፡ የምለውን ፡ አጣው ፡ እንባ ፡ ቀደመኝ
እንደኔ ፡ አይነቱን ፡ ነው ፡ ሰው ፡ ያደረገኝ
ያ ፡ ደግ ፡ እጅ ፡ ነካኝ ፡ ፍቅር ፡ የሞላው
አዘንን ፡ አውልቆ ፡ ደስታ ፡ የሚያለብሰው
ደስታ ፡ የሚያለብሰው ፡ ደስታ ፡ የሚያለብሰው
የገባሁበት ፡ ቤት ፡ ድርቀት ፡ የማያውቀው
የሕይወት ፡ እንጀራው ፡ ሌማቱ ፡ እርጥብ ፡ ነው 2x
አሃሃ ፡ እዚህ ፡ ቤት ፡ ስገባ ፡ ሸክሜ ፡ ቀለለ
አሃሃ ፡ የሚያስጨንቀኝም ፡ ወዲያ ፡ ተነቀለ
አሃ ፡ አሃ …ላብዛ ፡ አምልኮን
አሃ ፡ አሃ … ላብዛ ፡ ዝማሬን
አሃ ፡ አሃ …..ላብዛ ፡ እልልታ
አሃ ፡ አሃ …. ለክብርህ ፡ ጌታ 2x
|