ስላንተ ፡ ሳስብ (Silante Sasib) - አውታሩ ፡ ከበደ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to navigation Jump to search
አውታሩ ፡ ከበደ
(Awtaru Kebede)

፯
(7)

አልበም
(እረፍት)

ዓ.ም. (Year): 2024
ቁጥር (Track):

፱ (9)

ርዝመት (Len.): 5:46
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የአውታሩ ፡ ከበደ ፡ አልበሞች
(Albums by Awtaru Kebede)

ስላንተ ፡ ሳስብ ፡ ደስ ፡ ይለኛል
ደስ ፡ ይለኛል ፡ ደስ ፡ ይለኛል ፡ እኔ
ስላንተ ፡ ሳስብ ፡ ደስ ፡ ይለኛል ፡ ደስ ፡ ይለኛል

   መንፈስ ፡ ቅዱስ
   ሰላም (3x) ነህ ፡ ሰላም

ልክ ፡ በማለዳ ፡ እንደ ፡ ሚወጣው
እንደ ፡ ንጋት ፡ ብርሃን ፡ ቤቴን ፡ አሞከው
የፍቅርህ ፡ ጠረን ፡ ነው ፡ ለኔ ፡ ሞገሴ
በሰው ፡ ፊት ፡ ያቆመኝ ፡ የማህረግ ፡ ልብሴ

    መንፈስ ፡ ቅዱስ
    ሰላም (3x) ነህ ፡ ሰላም

   አንተማ ፡ የሕይወቴ ፡ ዋና ፡ ነህ
   አንተማ ፡ ያላሳፈርከኝ
   ማበሉ ፡ ገፍቶ ፡ እንዳይጥለኝ
    በፍቅርህ ፡ ድግፍ ፡ ያረከኝ

ስላንተ ፡ ሳስብ ፡ ደስ ፡ ይለኛል
ደስ ፡ ይለኛል ፡ ደስ ፡ ይለኛል ፡ እኔ
ስላንተ ፡ ሳስብ ፡ ደስ ፡ ይለኛል ፡ ደስ ፡ ይለኛል 2x

    መንፈስ ፡ ቅዱስ
    ሰላም (3x) ነህ ፡ ሰላም

ተመስገንልኝ ፡ ተመስገንልኝ 8x