From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to navigation
Jump to search
|
|
ዮሴፍ ፡ አያሌው (Yoseph Ayalew)
|
|
|
|
፩ (1)
|
አልበም (1)
|
| ዓ.ም. (Year):
|
2006
|
| ቁጥር (Track):
|
፩ (1)
|
| ርዝመት (Len.):
|
07:31
|
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች (Other Songs in the Album)
|
|
|
የዮሴፍ ፡ አያሌው ፡ አልበሞች (Albums by Yoseph Ayalew)
|
|
"" has no sub pages.
|
ቤቴን ፡ በሠላም ፡ በደግነትህ
ህይወቴን ፡ ሞላው ፡ ድንቅ ፡ በረከትህ
ቤቴን ፡ በሠላም ፡ በደግነትህ
ህይወቴን ፡ ሞላው ፡ ድንቅ ፡ በረከትህ
አልቆጥብ ፡ አልቀንስ ፡ ያረከውን ፡ ላዉራ
ታምራትህ ፡ በዝቷል ፡ የማዳንህ ፡ ስራ
የማዳንህ ፡ ስራ
አልቆጥብ ፡ አልቀንስ ፡ አሀሀሀ
ያረከውን ፡ ላዉራ ፡ አሀሀሀ
ታምራትህ ፡ በዝቷል ፡ የማዳንህ ፡ ስራ
የማዳንህ ፡ ስራ
በእንጀራ ፡ እና ፡ በውሀ ፡ ብቻ ፡ መች ፡ ይኖራል ፡ እዚ ፡ ምድር ፡ ላይ
የኔስ ፡ ልብ ፡ የሚያርፈው ፡ የሚያርፈው ፡ የሱን ፡ ክብር ፡ ሲያይ
በእንጀራ ፡ እና ፡ በውሀ ፡ ብቻ ፡ መች ፡ ይኖራል ፡ እዚ ፡ ምድር ፡ ላይ
የኔስ ፡ ልብ ፡ የሚያርፈው ፡ የሚያርፈው ፡ የሱን ፡ ክብር ፡ ሲያይ
ቤቴን ፡ በሠላም ፡ በደግነትህ
ህይወቴን ፡ ሞላው ፡ ድንቅ ፡ በረከትህ
ቤቴን ፡ በሠላም ፡ በደግነትህ
ህይወቴን ፡ ሞላው ፡ ድንቅ ፡ በረከትህ
ሠው ፡ በሀብቱ ፡ ብዛት ፡ ለፍቶ ፡ ባከማቸዉ ፡ ህይወቱ ፡ አይለካ
ድጋፍ ፡ በሚሆነው ፡ በእግዚአብሔር ፡ ይሻላል ፡ ቢመካ
ሠው ፡ በሀብቱ ፡ ብዛት ፡ ለፍቶ ፡ ባከማቸዉ ፡ ህይወቱ ፡ አይለካ
ድጋፍ ፡ በሚሆነው ፡ በእግዚአብሔር ፡ ይሻላል ፡ ቢመካ
የነፍሴን ፡ እርሃብ ፡ አሀሀሀ
ብር ፡ ወርቅ ፡ ላይሞላው ፡ አሀሀሀ
ሌተቀን ፡ ቢደክም ፡ ጎዶሎው ፡ ብዙ ፡ ነው
ጎዶሎው ፡ ብዙ ፡ ነው
የነፍሴን ፡ እርሃብ ፡ አሀሀሀ
ብር ፡ ወርቅ ፡ ላይሞላው ፡ አሀሀሀ
ሌተቀን ፡ ቢደክም ፡ ጎዶሎው ፡ ብዙ ፡ ነው
ጎዶሎው ፡ ብዙ ፡ ነው
ቤቴን ፡ በሠላም ፡ በደግነትህ
ህይወቴን ፡ ሞላው ፡ ድንቅ ፡ በረከትህ
ቤቴን ፡ በሠላም ፡ በደግነትህ
ህይወቴን ፡ ሞላው ፡ ድንቅ ፡ በረከትህ
ማልጄ ፡ በፊቱ ፡ አምላኬ ፡ እለዋለሁ ፡ ባማረ ፡ ምስጋና
አይጓደልበት ፡ አምልኮ ፡ ክብር ፡ የሱ ፡ ነውና
ማልጄ ፡ በፊቱ ፡ አምላኬ ፡ እለዋለሁ ፡ ባማረ ፡ ምስጋና
አይጓደልበት ፡ አምልኮ ፡ ክብር ፡ የሱ ፡ ነውና
ላንተ ፡ ይሁን ፡ አምልኮ
ላንተ ፡ ይሁን ፡ ምስጋና
ላንተ ፡ ይሁን ፡ አምልኮ
ላንተ ፡ ይሁን ፡ ምስጋና
ይገባሀልና ፡ ጌታዬ ፡ ይገባሀልና
ይገባሀልና ፡ ወዳጄ ፡ ይገባሀልና
ይገባሀልና ፡ ጌታዬ ፡ ይገባሀልና
ይገባሀልና ፡ ወዳጄ ፡ ይገባሀልና
ላንተ ፡ ይሁን ፡ አምልኮ
ላንተ ፡ ይሁን ፡ ምስጋና
ላንተ ፡ ይሁን ፡ አምልኮ
ላንተ ፡ ይሁን ፡ ምስጋና
ይገባሀልና ፡ ጌታዬ ፡ ይገባሀልና
ይገባሀልና ፡ ወዳጄ ፡ ይገባሀልና
ይገባሀልና ፡ ጌታዬ ፡ ይገባሀልና
ይገባሀልና ፡ ወዳጄ ፡ ይገባሀልና
|