From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to navigation
Jump to search
|
|
አውታሩ ፡ ከበደ (Awtaru Kebede)
|
|
|
|
፯ (7)
|
አልበም (እረፍት)
|
| ዓ.ም. (Year):
|
2024
|
| ቁጥር (Track):
|
፫ (3)
|
| ርዝመት (Len.):
|
4:29
|
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች (Other Songs in the Album)
|
|
|
የአውታሩ ፡ ከበደ ፡ አልበሞች (Albums by Awtaru Kebede)
|
|
|
አለመሳቅ ፡ አለመደሰት ፡ አልችልማ
የኔ ፡ ሰላም ፡ ውጪ ፡ አይደለም ፡ ውስጤ ፡ ነዋ
ውጪ ፡ አይደለም ፡ ውስጤ ፡ ነዋ (2x)
ገንዘብ ፡ አይደለም ፡ ጌታ ፡ ነው
ሰው ፡ ጋር ፡ አይደለም ፡ ውስጤ ፡ ነዋ
ማር ፡ ማር ፡ ርለኛል ፡ ሳጣጥመው
የቀመስኩት ፡ ፀጋ ፡ ልዬ ፡ ነው
ማር ፡ ማር ፡ ርለኛል ፡ ሳጣጥመው
ውስጤ ፡ ያለው ፡ ሰላም ( ፀጋ) ልዬ ፡ ነው
አይሰማኝም ፡ ባዶነት ፡ ባዶነት
ቃሉ (ፀጋው) ስላለ ፡ በኔ ፡ ቤት 2x
አንድም ፡ ሳይጎድል ፡ የጠየኩት ፡ መልስ
ይዞልኝ ፡ መጣ ፡ ደጃፌ ፡ ድረስ
ድምጹን ፡ ሰምቼ ፡ በሬ ፡ ሲንኳኳ
ሄጄ ፡ ስከፍተው ፡ ጌታ ፡ ነው ፡ ለካ
የሰው ፡ ዓይን ፡ ያላየው ፡ ጆሮ ፡ ያልሰማው
ያዘጋጀልኝን ፡ መልሴን ፡ አገርኘው 2x
ና ፡ ሲለው ፡ ይመጣል ፡ ሂድ ፡ ሲለው ፡ ይሄዳል 2x
እቢ ፡ የሚለው ፡ ነገር ፡ ምንም ፡ የለም 4x
አርፌ ፡ አለው ፡ የሰላም ፡ እንቅልፍ ፡ እተኛለሁ
የቤቴ ፡ እራስ ፡ የቤቴ ፡ ንጉስ ፡ ጌታ ፡ የሱስ 4x
ውርሱን ፡ ፃፍኩለት ፡ የልቤን ፡ ስፍራ
እሱ ፡ ዘላለሜን ፡ እንዲመራ
ውርሱን ፡ ፃፍኩለት ፡ የልቤን ፡ ስፍራ
እሱ ፡ ዘላለሜን ፡ እንዲመራ 3x
|