አንተን ፡ ከአገኘ ፡ ሰው ፡ ምን ፡ ይሆናል (Anten Kagenye Sew Men Yehonal) - ዮሴፍ ፡ አያሌው

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to navigation Jump to search
ዮሴፍ ፡ አያሌው
(Yosef Ayalew)

፩
(1)

1
(Serayen Yeserahelenye)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፫ (2011)
ቁጥር (Track):

፩ (1)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የዮሴፍ ፡ አያሌው ፡ አልበሞች
(Albums by Yosef Ayalew)

አዝ
አንተን ፡ ከአገኘ ፡ ሰው ፡ ምን ፡ ይሆናል ፡ አሃሃ (2x)
አንተን ፡ ከያዘ ፡ ሰው ፡ ምን ፡ ይሆናል ፡ አሃሃ (2x)
የልቤ ፡ ማረፊያ ፡ ነህ ፡ የማምለጫ ፡ አለቴ
እኮራብሃለሁኝ ፡ ኢየሱስ ፡ መድሃኒቴ (2x)

አባትስ ፡ ማለት ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ ነው
ወዳጅስ ፡ ማለት ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ ነው
አሳድገኽኛል ፡ ከእጅህ ፡ እየበላሁ
ሰው ፡ የሆንኩት ፡ በአንተ ፡ ነው
ይህንን ፡ ልቤ ፡ አልረሳው (4x)

አዝ
አንተን ፡ ከአገኘ ፡ ሰው ፡ ምን ፡ ይሆናል (2x)
አንተን ፡ ከያዘ ፡ ሰው ፡ ምን ፡ ይሆናል (2x)
የልቤ ፡ ማረፊያ ፡ ነህ ፡ የማምለጫ ፡ አለቴ
እኮራብሃለሁኝ ፡ ኢየሱስ ፡ መድሃኒቴ (2x)

ዘመን ፡ ሲከፋ ፡ ሲቀያየር
አንተ ፡ ግን ፡ ያው ፡ ነህ ፡ እግዚአብሔር
ፀጋህ ፡ አልጐደለ ፡ ለእኔ ፡ ለልጅህ
ቤትህ ፡ ያገባኛል ፡ አባብሎ ፡ ምህረትህ (4x)

አዝ
አንተን ፡ ከአገኘ ፡ ሰው ፡ ምን ፡ ይሆናል ፡ አሃሃ (2x)
አንተን ፡ ከያዘ ፡ ሰው ፡ ምን ፡ ይሆናል ፡ አሃሃ (2x)
የልቤ ፡ ማረፊያ ፡ ነህ ፡ የማምለጫ ፡ አለቴ
እኮራብሃለሁኝ ፡ ኢየሱስ ፡ መድሃኒቴ (2x)

አትለዋወጥ ፡ ጠዋት ፡ ማታ
ፊትህ ፡ አይጠቁር ፡ የእኔ ፡ ጌታ
አልቆረቆረኝም ፡ ትከሻህ ፡ ጌታዬ
ተመችተኽኛል ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ አለኝታዬ (4x)

አዝ
አንተን ፡ ከአገኘ ፡ ሰው ፡ ምን ፡ ይሆናል ፡ አሃሃ (2x)
አንተን ፡ ከያዘ ፡ ሰው ፡ ምን ፡ ይሆናል ፡ አሃሃ (2x)
የልቤ ፡ ማረፊያ ፡ ነህ ፡ የማምለጫ ፡ አለቴ
እኮራብሃለሁኝ ፡ ኢየሱስ ፡ መድሃኒቴ (2x)

ሰማይ ፡ ምድርንም ፡ ትገዛለህ
የፈቀድከውን ፡ ታደርጋለህ
አንዳች ፡ አላጣሁም ፡ በስምህ ፡ ለምኜ
ፊቴ ፡ አላፈረም ፡ እጅህን ፡ ታምኜ (4x)

አዝ
አንተን ፡ ከአገኘ ፡ ሰው ፡ ምን ፡ ይሆናል ፡ አሃሃ (2x)
አንተን ፡ ከያዘ ፡ ሰው ፡ ምን ፡ ይሆናል ፡ አሃሃ (2x)
የልቤ ፡ ማረፊያ ፡ ነህ ፡ የማምለጫ ፡ አለቴ
እኮራብሃለሁኝ ፡ ኢየሱስ ፡ መድሃኒቴ (2x)