መጀመሪያ (Mejemeriya) - ተከስተ ፡ ጌትነት

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to navigation Jump to search
ተከስተ ፡ ጌትነት
(Tekeste Getnet)

፮
(6)

መጀመሪያ
(Mejemeriya)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፲ ፩ (2019)
ቁጥር (Track):

፪ (2)

ርዝመት (Len.): 5:25
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የተከስተ ፡ ጌትነት ፡ አልበሞች
(Albums by Tekeste Getnet)

ቋንቋዬ : አልተለወጠም
እላለው : ዛሬም : መልካም
ነህ
ብዙ : ነው : ያሳለፍከኝ
በፍቅር : ተሸክመህ


መልክህን : አለወጠብኝ
ወጀብ : ቢሆን : ማእበሉ

ታምኜብህ : ቆመያለው
ክብር : ይሁን : ስለሁሉ



የመልካም : መጀመርያ : አንተ : ነህ

የፍቅር : መጀመርያ : አንተ : ነህ

የበጎ : መጀመርያ : አንተ : ነህ

የደግ : መጀመርያ : አንተ : ነህ



ሰው : ሳያውቅኝ : ያወከኝ : በፊትህ : አከበርከኝ

መመክያዬ : ነህ : ክብሬ : ላንተ : ነው : መዘመሬ (x2)



የመልካም : መጀመርያ : አንተ : ነህ

የፍቅር : መጀመርያ : አንተ : ነህ

የበጎ : መጀመርያ : አንተ : ነህ

የደግ : መጀመርያ : አንተ : ነህ



ልቤ : ተደላደለ : ብዙ : በምትደግፈው

እፎይ : ብሎ : ያደረው : ባንተ : መልካምነት : ነው

ስጋት : የለም : በቤቴ : ሆነኸኝ : መታመኛ

ምህረትህ : የደገፈኝ : ልመስክር : እነው : ነኛ



የመልካም : መጀመርያ : አንተ : ነህ

የፍቅር : መጀመርያ : አንተ : ነህ

የበጎ : መጀመርያ : አንተ : ነህ

የደግ : መጀመርያ : አንተ : ነህ



ሰው : ሳያውቅኝ : ያወከኝ : በፊትህ : አከበርከኝ

መመክያዬ : ነህ : ክብሬ : ላንተ : ነው : መዘመሬ (x2)



የመልካም : መጀመርያ : አንተ : ነህ

የፍቅር : መጀመርያ : አንተ : ነህ

የበጎ : መጀመርያ : አንተ : ነህ
የደግ : መጀመርያ : አንተ : ነህ