በኃጢአታችን ፡ ምክንያት (Behatiatachen Mekneyat) - ታምራት ፡ ሃይሌ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to navigation Jump to search

በኃጢአታችን ምክንያት ፍርዱ ደረሰብን
በዓመፃችን ምክንያት ቁጣው ፈሰስብን
ሀገር እያለን ስዴት
ክብር እያለን ውርደት
ምግብ እያለን ረሃብተኞች
ወገን እያለን ብቸኞች