አለት ፡ ቢፈርሥም ፡ ተራራ ፡ ቢወድቅም (Alet Bifersm Terara Biwodqm)

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to navigation Jump to search

አለት ፡ ቢፈርሥም ፡ ተራራ ፡ ቢወድቅም
ዕምነቴ ፡ እስከ ፡ ዘለዓለሙ ፡ ነው
የኪዳኔም ፡ ፀጋ ፡ ከአንቺ ፡ አይርቅም
እንዲህ ፡ የሚልሽ ፡ መድኃኒትሽ ፡ ነው

ኦ ! ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ያን ፡ ቃል ፡ እንዳልረሳ
ተስፋህንም ፡ እንድታመን ፡ እርዳኝ
ከመቃብሬም ፡ ከእንቅልፌም ፡ ስነሣ
ያ ፡ ክቡር ፡ ቃልህ ፡ በቤትህ ፡ ያግባኝ