እንዴት ፡ ያለ ፡ የፍቅር ፡ አምላክ ፡ ነው (እንዴት ፡ ያለ ፡ የፍቅር ፡ አምላክ ፡ ነው)

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to navigation Jump to search

እንዴት ፡ ያለ ፡ የፍቅር ፡ አምላክ ፡ ነው(3)
ኦ ፡ ጌታ ፡ ከአይምሮ ፡ በላይ ፡ ነው
አይገምትም ፡ ከአይምሮ ፡ በላይ ፡ ነው(4)
ኦ ፡ ጌታ ፡ የፍቅር ፡ አምላክ ፡ ነው

ነፍሱን ፡ ሰቶኛል ሂወቴን ፡ ሊያድን
እራሱን ፡ ሰውቷል ፡ ሊወጣኝ ፡ ከሲኦል
 በቀራንዬ ፡ መስቀል ፡ ለኔ ፡ የገለፀው
እየሱስ ፡ ለኔ ፡ የፍቅር ፡ አምላክ ፡ ነው
ጌታን ፡ እወደዋለው ፡ የፍቅር ፡ አምላክ ፡ ነው(4)

እንዴት ፡ ያለ ፡ የፍቅር ፡ አምላክ ፡ ነው(3)
ኦ ፡ ጌታ ፡ ከአይምሮ ፡ በላይ ፡ ነው
አይገምትም ፡ ከአይምሮ ፡ በላይ ፡ ነው(4)
ኦ ፡ ጌታ ፡ የፍቅር ፡ አምላክ ፡ ነው
    
ብዙዎች ፡ ወድቄ ፡ ቆስዬ ፡ እያዩ
እንዳላየ ፡ አለፉ ፡ መቼ ፡ መፍትሄ ፡ ሰጡ
ውዴ ፡ የኔ ፡ ጌታ ፡ እርሱ ፡ ሲመጣ
ቁስሌን ፡ በዘይት ፡ ቀብቶ ፡ ፈወሰኝ
ጌታን ፡ እወደዋለው ፡ የፍቅር ፡ አምላክ ፡ ነው(4)

እንዴት ፡ ያለ ፡ የፍቅር ፡ አምላክ ፡ ነው(3)
ኦ ፡ ጌታ ፡ ከአይምሮ ፡ በላይ ፡ ነው
አይገምትም ፡ ከአይምሮ ፡ በላይ ፡ ነው(4)
ኦ ፡ ጌታ ፡ የፍቅር ፡ አምላክ ፡ ነው

ስል ፡ ፍቅር ፡ ብዛት ፡ አልችልም ፡ መናገር
እንደው ፡ ዝም ፡ ብዬስሙን ፡ ላመስግን
አይምሮን ፡ ያልፋል ፡ አይገመትም
የኔ ፡ ጌታ ፡ እየሱስ ፡ ይክበር ፡ ዘላለም
ጌታን ፡ እወደዋለው ፡ የፍቅር ፡ አምላክ ፡ ነው