አቤቱ ፡ ጉልበቴ ፡ ሆይ ፡ እወድሃለሁ (Abietu Gulbetie Hoy Ewedehalehu) - ታምራት ፡ ኃይሌ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to navigation Jump to search
ይህ ፡ ጽሑፍ ፡ ገና ፡ አልተረጋገጠም ። እርማቶች ፡ ሊያስፈልጉት ፡ ይችላል ። ከቻሉ ፡ እርስዎ ፡ ያሻሽሉት ።
ታምራት ፡ ኃይሌ
(Tamrat Haile)

፭
(5)

አልበም
(5)

ዓ.ም. (Year): ፲ ፱ ፻ ፹ ፪ (1982)
ቁጥር (Track):

፲ ፩ (11)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የታምራት ፡ ኃይሌ ፡ አልበሞች
(Albums by Tamrat Haile)

አቤቱ ጉልበቴ ሆይ እወድሀለሁ /2X/

ጎሊያድን መሳይ አስፈሪ ጀግና፣
ግዙፍ ሰውነት ግሩም ቁመና፣
ራሱን ተመቶ የተዘረረው፣
በኔ ሃይል አይደለም ባንተ ጉልበት ነው፣
ሌላ ምን አለ ሃሌሉያ ነው።

አዝ...

ሳኦል በክፋት ጦሩን ሲሰብቅ፣
ከግርግዳ ጋር ነፍሴን ሊያጣብቅ፣
ቢወረውርም ደግሞ ደጋግሞ፣
ጋሻ ሆነልኝ ያንት እጅ ቀድሞ፣
አቤት ማዳንህ ይግነን ዙፋንህ።

አዝ...

ከውስጥ ከውጭም ከቅርብም ከሩቅ፣
ተሰድጃለሁ ምክኛቱን ሳላውቅ፣
የማምለጫ አለት ምሽግ የሆከኝ፣
አንተ ነህ ጌታ የሰበሰብከኝ፣
ተመስገን እንጂ ሌላ ምን አለኝ።

አዝ...

በጨለማ ውስጥ በሞትም ጥላ፣
በጥፋት ጉርጓድ በሌለው መላ፣
ባለቀ ሰአት ደርሰህልኛል፣
የናሱን ደጃፍ ሰብረህልኛል፣
ታላቅ ነው ሀይልህ ከፍ ይበል ስምህ።

አዝ...


ዘማሪ ታምራት ኃይሌ ርዕስ አቤቱ ጉልበቴ ሆይ እወድሃለሁ

አቤቱ ጉልበቴ ሆይ እወድሃለሁ /4x/ (አዝማች)

አዝ

ጎልያድን መሳይ አስፈሪ ጀግና ግዙፍ ሰውነት ግሩም ቁመና ራሱን ተመቶ የተዘረረው በኔ ሃል አይደል ባንተ ጉልበት ነው ልላ ምን አለኝ ሃሌሉያ ነው

አዝ

ሳኦል በክፋት ጦሩን ሲሰብቅ ከግድግዳ ጋር ነፍሴን ሊያጣብቅ ቢወረውርም ደግሞ ደጋግሞ ጋሻ ሆነልኝ ያንተ እጅ ቀድሞ አቤት ማዳንህ ይግነን ዙፋንህ

አዝ

ከውስጥ ከውጭ ከቅርብም ከሩቅ ተሰድጃለሁ ምክንያቱን ሳላውቅ የምምለጫ አለት ምሽግ የሆንከኝ አንተ ነህ ጌታ የሰበሰብከኝ ተመስገን እንጂ ሌላ ምን አለኝ

አዝ

በጨለማ ውስጥ በሞትም ጥላ በጥፋት ጉድጓድ በሌለው መላ ባለቀ ሰዓት ደርሰህልኛል የነሀሱን ደጃፍ ሰብርህልኛል ታላቅ ነው ሀይልህ ከፍ ይበል ስምህ