ልቤ ፡ ጸና (Lebie Tsena) - ኤፍሬም ፡ ዓለሙ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to navigation Jump to search
ኤፍሬም ፡ ዓለሙ
(Ephrem Alemu)

፩
(1)

የነፍሴ ፡ ማምለጫ
(Yenefsie Mamlecha)

ዓ.ም. (Year): ፲ ፱ ፻ ፺ ፱ (2006)
ቁጥር (Track):

፲ (10)

ጸሐፊ (Writer): ኤፍሬም ፡ አለሙ
(Ephrem AlemuProperty "Writer" has a restricted application area and cannot be used as annotation property by a user.)
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የኤፍሬም ፡ ዓለሙ ፡ አልበሞች
(Albums by Ephrem Alemu)

ልቤ ፀና ፀና ባለቱ ላይ ፀና
በእየሱስ ላይ ፀና በውዴ ላይ ፀና
ኦ ልቤ ፀና ባለቱ ላየ ፀና
በእየሱስ ላይ ፀና በውዴ ላይ ፀና

ይሞታል ብሎ ጠላቴ ጠላቴ
አዋጅ ቢያነግር በእኔ ላይ
አዋጁ እንደሆን አይሰራም አይሰራም
አምላኬ እኮ አለ በሰማይ

ልቤ ፀና ፀና ባለቱ ላይ ፀና
በእየሱስ ላይ ፀና በውዴ ላይ ፀና
ኦ ልቤ ፀና ባለቱ ላየ ፀና
በእየሱስ ላይ ፀና በውዴ ላይ ፀና

አስተማማኝ ነው አምላኬ አምላኬ
ቢደገፉበት ያኮራል
ዙፋኑ አይነቀነቅ ዘሬ እንኳን ይገዛል

ልቤ ፀና ፀና ባለቱ ላይ ፀና
በእየሱስ ላይ ፀና በውዴ ላይ ፀና
ኦ ልቤ ፀና ባለቱ ላየ ፀና
በእየሱስ ላይ ፀና በውዴ ላይ ፀና

የልቤ አምላክ የልቤ የልቤ
ልቤን በእርሱ አበረታው
መሸሸጊያዬ ዋሻ ነው
ክፉን ከቶ አልፈራው

ልቤ ፀና ፀና ባለቱ ላይ ፀና
በእየሱስ ላይ ፀና በውዴ ላይ ፀና
ኦ ልቤ ፀና ባለቱ ላየ ፀና
በእየሱስ ላይ ፀና በውዴ ላይ ፀና