Ephrem Alemu/Yenefsie Mamlecha/Medagna Neh
እመሰክራለሁ ፡ ጌታ ፡ ማዳንህን
አንተ ፡ ድንቅ ፡ አድራጊ ፡ ልዩ ፡ መሆንህን
ከሚያስፈራው ፡ ወጀብ ፡ ስንቱን ፡ አድነሃል
ማዕበሉን ፡ ፀጥ ፡ አድርገህ ፡ በድል ፡ አራምደሃል
ያመለጡብህ : ስላንተ : ስላንተ : ይናገራሉ
ከሞት : የዳኑ : ስላንተ : ስላንተ : ይናገራሉ (x2)
መዳኛ : ነህ : ጌታ : መዳኛ : ነህ
መዳኛ : ነህ : እየሱስ : መዳኛ : ነህ
ማምለጫ : ነህ : ጌታ : ማምለጫ : ነህ
ማምለጫ : ነህ : እየሱስ : ማምለጫ : ነህ
የተሰቀለውና : ከሞት : የተነሳው
ለትሑታን : ደግሞ : ፀጋን : የሚሰጠው
ምህረት : ርህራሄ : በእርሱ : ዘንድ : የሞላው
የናዝሬቱ : እየሱስ : ለእኔ : መዳኛ : ነው
ያመለጡብህ : ስላንተ : ስላንተ : ይናገራሉ
ከሞት : የዳኑ : ስላንተ : ስላንተ : ይናገራሉ (x2)
መዳኛ : ነህ : ጌታ : መዳኛ : ነህ
መዳኛ : ነህ : እየሱስ : መዳኛ : ነህ
ማምለጫ : ነህ : ጌታ : ማምለጫ : ነህ
ማምለጫ : ነህ : እየሱስ : ማምለጫ : ነህ
ወጥመድ : ተዘርግቶ : በሞት : ጥላ : መሃል
ተውጦ : የቆየውን : ነፍሱን : መልሰሃል
ለምስኪኑ : ደራሽ : ለተጎዳው : ቸር : ነህ
መዳኛ : እየሱስ : ኤልሻዳይ : ጌታ : ነህ
ያመለጡብህ : ስላንተ : ስላንተ : ይናገራሉ
ከሞት : የዳኑ : ስላንተ : ስላንተ : ይናገራሉ