አልፌዋለሁ (Alefewalehu) - ዳንኤል ፡ አምደሚካኤል

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to navigation Jump to search
ዳንኤል ፡ አምደሚካኤል
(Daniel Amdemichael)

፯
(7)

ልዘምር
(lezemer)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፲ (2019)
ቁጥር (Track):

፯ (7)

ርዝመት (Len.): 5:18
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የዳንኤል ፡ አምደሚካኤል ፡ አልበሞች
(Albums by Daniel Amdemichael)

ማዕበሉን ፡ አልፌዋለሁ ፡
አንተ ፡ ከኔ ፡ ጋራ ፡ ሆነህ ፡ X፫
ወጀቡንም ፡ አልፌዋለሁ ፡
አንተ ፡ ከኔ ፡ ጋራ ፡ ሆነህ ፡ X፫
በህዋቴ ፡ ያለቀስኩበት
አለፈ ፡ ለበጐ ፡ ሆነ ፡ X፫