የልደት ፡ ቀን ፡ ሲመጣ የቤተልሔም ፡ ሕጻን በበረት ፡ ላይ ፡ የተኛ ይሰጠናል ፡ ብርሃን በመውረድህ ፡ ወደኛ ፍቅርህ ፡ ተገለጠ በኃጢአት ፡ ዘመናችንን እንዳናሳልፈው ኢየሱስ ፡ ያስፈልገኛል የሕጻናት ፡ ወዳጅ በእኔ ፡ እንዳታዝን ልከተልህ ፡ እርዳኝ