ወደ ፡ አንተ ፡ ኢየሱስ ፡ ሆይ ልቤ ፡ ይናፍቃል የአምላክ ፡ በግ ፡ ሁነህ ስለእኔ ፡ ሙተሃል ሰላም ፡ ለእኔ ፡ ሰጠህ ተሸክመህ ፡ ቅጣት ጠባቂዬም ፡ ሁነህ አወጣኸኝ ፡ ከሞት ለእኔም ፡ ባባቴ ፡ ቤት ሥፍራ ፡ አዘጋጀህ ዓይናችን ፡ ያላየው ብርሃኑም ፡ አንተ ፡ ነህ ከዓለም ፡ መሄዴ በደረሰ ፡ ጊዜ ምራኝ ፡ በብርሃንህ ልገባ ፡ አገሬ