ኦ ፡ መንፈስ ፡ ሕይወትን ፡ ላገኝ ነፍሴን ፡ በዕውነት ፡ ምራ በሰጠኸነ ፡ ቅዱስ ፡ ቃል ብርሃን ፡ በልቤ ፡ አብራ በአንተ ፡ ኃይልና ፡ ፍቅር ተደግፌ ፡ የአንተን ፡ ምክር በንብረቴ ፡ ላመስግን