ኦ ፡ ኢየሱስ ፡ ከእኔ ፡ ተባበር የሚጐዳውን ፡ አባርር ወደ ፡ አንተ ፡ ተማጥኜ ኢየሱስ ፡ ሆይ ፡ ሠርክ ፡ ሁን ፡ ከእኔ ኢየሱስ ፣ ከእኔ ፡ ዘንድ ፡ ከሆንህ ነፍሴን ፡ በፀጋህ ፡ ከጦርህ አንድ ፡ አይጐድልም ፡ ለእኔ ኢየሱስ ፡ ሆይ ፡ ሠርክ ፡ ሁን ፡ ከእኔ ከዚህች ፡ ዓለም ፡ ስሰናበት በሰማይ ፡ አግባኝ ፡ በምሕረት ላቅርብልህ ፡ ውዳሴ ኢየሱስ ፡ ሆይ ፡ ሠርክ ፡ ሁን ፡ ከእኔ