ኦ ፡ ኢየሱስ ፡ አምላኬ ለቃልህ ፡ ታዝዤ ወደ ፡ አንተ ፡ እቀርባለሁ ፀጋህንም ፡ እሻለሁ በደምህ ፡ ሕሊናዬ ይረጭ ፡ ከኃጢአቴ ዘለዓለም ፡ የአንተ ፡ ነኝ የሚል ፡ ዕምነት ፡ ስጠኝ ከአንተም ፡ ከሚለየኝ ልርቅ ፡ ረድዔት ፡ ሁንልኝ ሞትም ፡ በማይደርስብኝ በመንግሥትህ ፡ አኑረኝ