መንጋህን ፡ ስታሰማራ ለሚስትም ፡ ስትራራ አስበኝ በዚህ ፡ ዓለም ፡ ስንከራተት ሃሣቤን ፡ ወደ ፡ አንተ ፡ ጐትት ጠብቀኝ በተወጋው ፡ ጐድንህ ፡ ብቻ በአንተ ፡ በጐች ፡ መክማቻ ሠውረኝ ቸር ፡ እረኛ ፡ ክፈትልኝ እኔ ፡ ደግሞ ፡ የአንተ ፡ በግ ፡ ነኝ የአንተ ፡ ነኝ