መድኃኒቴ ፣ ወደኔ ፡ ና የሕይወቴን ፡ መንገድ ፡ አብራ ሲነጋልኝ ፡ ሲመሽብኝም ኦ ፡ ቸር ፡ ኢየሱስ ፡ ወደኔ ፡ ና ወደ ፡ አንተ ፡ ቅረብ ፡ እስክትለኝ እንዳልሰናከል ፡ ደግፈኝ በደስታና ፡ በሃዘን ፡ ጊዜ ወደ ፡ አንተ ፡ ቅረብ ፡ እስክትለኝ